አያት አክሲዮን ማኅበር
የጨረታ ማስታወቂያ
አያት አክሲዮን ማኅበር በአዲስ አበባ ከተማ ለሚያከናውናቸው
- የግንባታ ሥራዎች የተለያዩ መሣሪያዎችና ተሽከርካሪዎች በኪራይ ለማሠራት ይፈልጋል::
ስለዚህ ለ2012 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና በመስኩ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት መሣሪያዎችንና ተሽከርካሪዎችን ለመከራየት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ለማከራየት ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በ7 የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን በአያት አክስዮን ማኅበር ዋናው መሥሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 203 ቀርበው እንዲወስዱ እናስታውቀለን::
ተ.ቁ |
የማሽነሪው ዓይነት |
ብዛት |
1 |
ትራክ ሚክሰር (7-9ሜኩ) |
4 |
3 |
ሞባይል ክሬን 20-27 ቶን |
1 |
4 |
ሞባይልክሬን 28-45 ቶን |
1 |
5 |
ሎደር 3ሜ.ኩ. |
2 |
6 |
ቼይን ኤክስካቫተር ካት320 |
2 |
7 |
ኤክስካቫተር ዱሳን340 |
2 |
8 |
ዊል ኤክስካቫተር |
1 |
9 |
ኤክስካቫተር ከጃክ ሃመር ጋር (ዱሳን 340) |
1 |
10 |
ባክሆ ሎደር |
1 |
11 |
ግሬደር 140ኤች |
1 |
12 |
ሮለር 10 ቶን |
1 |
13 |
ሮለር 14/16 ቶን |
1 |
14 |
ዶዘር D8አር |
1 |
15 |
የውሃ ቦቴ 13000-15000 ሊትር (ከፓምፕና አባሪ ዕቃዎች ጋር) |
2 |
16 |
ትራክተር |
1 |
17 |
ሚክሰር 350 ሊትር |
5 |
18 |
ሚክሰር 500 ሊትር |
5 |
19 |
ሚክሰር 750 ሊትር |
5 |
20 |
ኮንክሬት ፓምኝ (ስቴሽነሪ) |
1 |
21 |
63 ሰው የሚይዝ አውቶቡስ ከጦር ኃይሎች አያት ደርሶ መልስ (ጧትና ማታ) |
1 |
22 |
45 ሰው የሚይዝ አውቶቡስ ከወሰን ግሮሰሪ በአያት በኩል ለገጣፎ/ማሽን (ጧትና ማታ) |
1 |
23 |
30 ሰው የሚይዝ አውቶቡስ ከወሰን ግሮሰሪ በአያት በኩል ለገጣፎ/ማሽን (ጧትና ማታ) |
1 |
24 |
ገልባጭ መኪና 16ሜኩ ከ5 እስከ 10 ኪሜ ርቀት ደርሶ መልስ |
6 |
25 |
ገልባጭ መኪና 16ሜኩ ከ10ኪሜ በላይ ደርሶ መልስ |
6 |
26 |
ሰርቪስና ተጨማሪ አገልግሎት የሚሰጡ 12 ሰው እና ከዚያ በላይ የመጫን አቅም ያላቸው ሚኒባሶች |
1 |
27 |
የጭነት አይሱዙ (ከ30-50 ኩንታል) የሚጭን |
2 |
28 |
ዋገን ድሪል |
1 |
አድራሻ፤- የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ልዩ ስሙ ወሰን መሳለሚያ አካባቢ
ስልክ ቁጥር፤- 0118-723114/0118-547199