የጨረታ ማስታወቂያ
አያት አክሲዮን ማህበር ተገንብተው ለተጠናቀቁ አፓርታማ የመኖሪያ ቤቶች ላይ ተገጥመው የኤሌክትሪክ አገልግሎት የሚሰጡ ከ400 እስከ 1340KVA አቅም ያላቸው ብዛት 8 ጀነሬተሮችን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የተጠቀሱትን ጀነሬተሮች ማቅረብ የምትችሉ ድርጅቶች ቴክኒካል ቴክኒካል ስፔስፊኬሽን እና አይነት የሚገልፀዉን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ከአክሲዮን ማህበሩ ዋና መስሪያ ቤት ተገኝታችሁ በመውሰድ በጨረታው እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡
- አደራሻ፡- ወሰን መንገደ ኖክ ማዲያ አስፍ ብሎ አንደኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 108
- ስልክ ቁጥር፡0911-23-84-17