የጨረታ ማስታወቂያ
አውራሪስ መለስተኛና አነስተኛ የሕዝብ ማመላለሻ ባለንብረቶች ማኅበር ያገለገለ ፊያት የተበላሹ መኪኖች መጐተቻ ክሬን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
1 |
የተሠራበት ዘመን |
1985 |
2 |
የተሽከርካሪው ዓይነት ሞዴል |
682N3 |
3 |
የሠሌዳ ቁጥር |
5-01475 |
4 |
የሻንሲ ቁጥር |
099504 |
5 |
የሞተር ቁጥር |
ETA2030A-61.097.135512 |
6 |
ብዛት |
1 |
ማሳሰቢያ፡-
- 1ኛ. ተሽከርካሪውን ለማየት አዲስ አበባ አማኑኤል አጅፕ ተሸከርካሪ ማቆሚያ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ቀናት በሥራ ቀንና ሰዓት ማየት ይቻላል፡፡
- 2ኛ. የጨረታው መነሻ ዋጋ ብር 300 ሺህ ብር
- 3ኛ. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ጨረታው ከመጀመሩ በፊት በካሽ የሚያስይዙ ሲሆን ከጨረታ በኋላ የአሸናፊው ገንዘብ ከጠቅላላ የሽያጭ ገንዘብ ላይ የሚታሰብለት ሲሆን ጨረታውን የተሸነፉት ያስያዙት ገንዘብ ጨረታው እንዳበቃ ይመለሳል፡፡
- 4ኛ. የጨረታው አሸናፊ ማሽነፉን ካወቀበት ቀን ጀምሮ በ/አሥራአምስት/ ቀን ውስጥ ሙሉ ክፍያውን ከፍሎ ተሽከርካሪውን መረከብ አለበት፡፡ በተጠቀሰው ቀን ቀርቦ ካልተረከበ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡
- 5ኛ. ጨታረው የሚካሄድበት ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት፡፡
- 6ኛ. ማኅበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011276 4022
አውራሪስ መስስተኛና አነስተኛ የሕዝብ
ማመላለሻ ባለንብረቶች ማኅበር