አክሲዮን ማህበራችን 22 ማዞሪያ (ገብርኤል ሆስፒታል) አካባቢ መገንባት ለሚፈልገዉ B+G+12 ሕንጻ ደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ ያሉ ኮንትራክተሮችን መዝግቦ በ short list መምረጥ ይፈልጋል