አንበሳ የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት
office Furniture ( የቢሮ ወንበርና ጠረጴዛ የተለያዩ መገልገያዎች) ግዥ
የጨረታ ቁጥር አከአአድ 004/2012
አንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት
- Office Furniture (የቢሮ ወንበር ፣ ጠረጴዛ ፣ ሼልፎች እንዲሁም የተለያዩ መገልገያዎች/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ ለመወዳደር በዚህ የሥራ ዘርፍ የተሰማሩ ሆኖ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፣
- በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች የንግድ ፈቃዳቸውን በመያዝ ዋናው መስሪያ ቤት መገናኛ 24 አካባቢ በሚገኘው ኮከብ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 16 በመቅረብ የዕቃውን ዝርዝር መግለጫ /Specification/ በብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመግዛት ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
- በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዝርዝር መስፈርትና ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለሚያቀርቡት ዕቃ የጠቅላላ ዋጋውን 2% /ሁለት በመቶ/ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ በአንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ሥም የድርጅቱ ገንዘብ ቤት ገንዘቡን ገቢ ያደረጉበትን ደረሰኝ በፖስታ በማሸግ ጨረታው ከሚዘጋበት ሰዓት ቀደም ብሎ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
- የጨረታ ሰነዱን ነሐሴ 01 ቀን 2012 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ዋናው መሥሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 16 ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ነሐሴ 01 ቀን 2012 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር 0965 00 14 65 ፣ 0965 00 21 65
አንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት
አንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት
አዲስ አበባ