የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001/2013
አቃ/ቃ/ክከተማቀርሳ አፀ/ህ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2013 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውል፤ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
በዚሁ መሰረት ተጫራቾች :-
- መንግስት ዕቃ አቅራቢነት ተመዝግቦ ምስክር ወረቀት ያለው
- ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለቸው
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- ተጨማሪ እሴት ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች የማይመለስ ብር 50.00 (ሀምሳ ብር) በመከፈል የጨረታ ሰነዱን ከቢሮ ቁጥር 2 መውሰድ ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ሰነድ ላይ ባለው ዋጋ ማቅረቢያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከ2፡00 ሰዓት በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 1500 (አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር) በሲፒኦ(Cpo) ተጫራቾች ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ አሸናፊው ከታወቀ በኋላ ለተሸናፊው ያስያዙት የብር መጠን ወዲያው ይመለሳል፡፡
- ጨረታውን ለማባዛት መሞከር ከጨረታ ውጪ እንደሚሆኑና የጨረታ ማስከበሪያ እንደሚወረስ ማወቅ።
- ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በአስራ አንደኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል መሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጨራቾች የውል ማስከበሪያ ግዢውን ግምታዊ ዋጋ 10% በቅድሚያ ማስያዝ አለባቸው፡፡
- አድራሻ ከቱሉ ዲምቱ ኮንደሚንየም ወደ ጎሮ በሚወስደው መንገድ ላይ አቃ/ቃ/ክ/ከተማ ወረዳከ አደባባ ፊት ለፊት ገባ ብሎ ስልክ 0913285090/0922633683 ደውለው ይጠይቁ፡፡
አቃ/ቃ/ክ/ከተማ
ቀርሳ አፀ/ህ/መ/ደ/ት/ቤት