Freight Transport / Transportation Service / Vehicle

አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር በአዲስ አበባና ዙሪያዋ እንዲሁም ከአዲስ አበባ ክልል ውጭ ወደ አሣይታ እና ትግራይ የሚደረጉትን የኮንስትራክሽን ዕቃዎችና ማሽኖች ማጓጓዝ ስራ በቋሚነት የሚያመላልሱ የትራንስፖርት ማህበራት ወይም ባለ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር በአዲስ አበባና ዙሪያዋ እንዲሁም ከአዲስ አበባ ክልል ውጭ ወደ አሣይታ እና ትግራይ የሚደረጉትን የኮንስትራክሽን ዕቃዎችና ማሽኖች ማጓጓዝ ስራ በቋሚነት የሚያመላልሱ የትራንስፖርት ማህበራት ወይም ባለ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ተፈላጊ ተሽከርካሪዎች

 1. አይሱዙ NPR
 2. አይሱዙ FSR
 3. ሀይቤድ
 4. ሎቤድ

የጭነት አይነቶች

 • ፓይኘ ማጓጓዝ – /ለአዲስ አበባና አዲስ አበባ ዙሪያ/
 • ማሽን ማጓጓዝ /ዝውውር
 •  የተለያዩ ማቴሪያሎችን /ቁሳቁሶች
 • የኮንቲነር ጭነቶች 20Ft -40Ft
 • ሬንጅ /ቢት መንጭነቶች/

የሚጓጓዙበት ቦታ

 • በአዲስ አበባ ዙሪያ
 • ከአዲስ አበባ -አሳይታ 649 ኪ/ሜ
 • ከአዲስ አበባ – እደጋ ሀሙስ /ትግራይ/ 830 ኪ.ሜ
 • ሌሎች ተጨማሪ ጭነቶች በድርጅቱ የሥራ ሁኔታ ይወሰናል።

የሚሟሉ ሠነዶች

 1. የማህበሩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ፤
 2. በማህበሩ ስርጭነቱን የሚያካሄዱ ተሽከርካሪዎች ሊብሬ /ንግድ ፈቃድ ፤
 3. ሙሉ ኢንሹራንስ 3ኛ ወገን የታደሰ፤
 4. ቲን ሠርተፍኬት /የማህበሩ፤
 5. ሌሎች ዝርዝር የአሠራር ሁኔታዎች በውል ላይ የሚገለፁ ይሆናል፤
 6. ለሚደረገው የጭነት ትዕዛዝ በአፋጣኝ ምላሽ መስጠት የሚችል መሆን ይኖርበታል።

በመሆኑም ጨረታውን መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ቅድመ ሁኔታውን አሟልታችሁ የማጓጓዥያ ዋጋ በማቅረብ እስከ ጥቅምት 15 ቀን 2013 ዓ/ም ከቀኑ 10 ሰዓት በማሟላት እና በማቅረብ መሳተፍ ትችላላችሁ። በሰዓቱ ያላቀረበ ተወዳዳሪ ከውድድር ውጭ ይሆናል። ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በከፊል ወይም በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡- ዋጋ የሚሰጠው በኪ/ሜትር፣በኩንታል ወይም በአይነት ሊሆን ይችላል፡፡

P.oBox: 5584

Addis Ababa, Ethiopia

Telephone: + 251 11 662 0357/+251 940285109

Facsimile: +251 11 618 9485

E-mail: info@aserplc.com/aser@ethionet.et