Consumable Goods / Other Sales / Products and Services

አምባሰል ንግድ ስራዎች ኃ/የተ/ግ/ማህበር 4ኛ እና 5ኛ ደረጃ እጣን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

 ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

አምባሰል ንግድ ስራዎች /የተ//ማህበር 4 እና 5 ደረጃ እጣን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ሕጋዊ ፈቃድ ያለው ተጫራች አዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ወሎ ሰፈር ወደ ቄራ በሚወስደው ወይም ኢትዮቻይና ጎዳና ተብሎ በሚጠራው መንገድ ሜድኮ ባዮ ሜዲካል ኮሌጅ አካባቢ ከሚገኘው አምባሰል ሕንጻ 5 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 503 ጎንደር ቅርንጫፍ አራዳ ጠብቀዉ ህንፃ እና አምባሰል ጎንደር ፕሮሰሲንግ አዘዞ፣ባ/ዳር አብይ ቅርንጫፍ ጣና ክፍለ ከተማ አምባሰል ህንፃ፣ ደሴ አብይ ቅርንጫፍ ሆጤ ክፍለ ከተማ መነሃሪያ ወረድ ብሉ ጅንአድ በሚገኘዉ ግቢ በአካል ተገኝቶ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ከፍሎ በመግዛትና የጨረታውን ዝርዝር በመመልከት በጨረታው መሳተፍ ይችላል።

ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን 24/01/2013 . ጀምሮ 10 ተከታታይ ቀናት ብቻ ሲሆን ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

  • ማሳሰቢያ ተጫራቾች ሟሟላት የሚጠበቅባቸውን ዝርዝር መስፈርቶች እና ሌሎች ዝርዝር ማብራሪያዎችን በጨረታ ሰነዱ ላይ በመመልከት አሟልተው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር0114700354/ 0114700349 / 0944209461 ደውለው መጠየቅ  ይችላሉ።

 

አምባሰል የንግድ ስራዎች /የተ/የግ/ማህበር