የጨረታ ማስታወቂያ
አምባሰል ንግድ ሥራዎች ኃ/የተ/ግ/ማህበር Sever & Cisco Switch በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ሕጋዊ ፈቃድ ያለው ተጫራች ከወሎ ሰፈር ወደ ቄራ በሚወስደው ወይም ኢትዮ-ቻይና ጎዳና ተብሎ በሚጠራው መንገድ ሜድኮ ባዮሜዲካል ኮሌጅ አጠገብ ከሚገኘው አምባሰል ሕንጻ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 601-3 ስፔስፊኬሽኑን በአካል መጥቶ በመውሰድ በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡ ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን 02/09/2012 ዓ.ም ወይም እ.ኤ.አ. 10/05/2020 ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ብቻ ሲሆን ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም ፧ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ማሳሰቢያ:- ተጫራቾች ማሟላት የሚጠበቅባቸውን ዝርዝር መስፈርቶች እና ሴሎች ዝርዝር ማብራሪያዎችን በSpecification_መሰረት አሟልተው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
ለበለጠ መረጃ ወሎ ሰፈር ኢትዮ ቻይና ሮድ በሚገኘው በአምባሰል ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 601-3 በአካል በመምጣት ወይም
በስልክ ቁጥር 011-4 70 03 50/ 011-4 70 03 49 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።