በጨረታ ለሚወገዱ ከባድ
ተሽከርካሪዎች የወጣ
የጨረታ ማስታወቂያ
አልታድ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ለረዥም ጊዜ ይገለገልባቸው የነበሩ 12 ከባድ መለስተኛ/ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ደረጃ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ተጫራቾች ኩባንያው ያዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል ካዛንቺስ እናት ታወር 4ኛ ፎቅ ፋ/መምሪያ በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡ በመሆኑም በተዘጋጀው የጨረታ መመሪያ መሠረት ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው፡፡
ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአየር ላይ ከዋለ በኋላ በቀጣይ ባለው የሥራ ቀን ከቀኑ 4፡00 ላይ ተዘግቶ በ5፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ኩባንያ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡ ስልክ ቁጥር፡-0115-53-48-52
አልታድ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ