NORTH – EAST
FREIGHT FORWARDING & CUSTOMS CLEARING Share Company.
ኖርዝ – ኢስት የዕቃና የጉምሩክ አስተላላፊ አ.ማ.
1. ኖርዝ–ኢስት የዕቃና የጉምሩክ አስተላላፊ አ/ማሕበር እ.ኤ.አ የ2020 በጀት ዓመት በ IFRS ሥርዓት የተዘጋጀ ሂሳቡን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል::
በመሆኑም፡
- ሂሳብ ለመመርመር የሚያስችል ሕጋዊ ፈቃድና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፤
- የዘመኑን ግብር በመክፈል የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
- በቂ የIFRS ኦዲቲንግ የሥራ ልምድና ባለሙያ ያላቸው፤
- የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፤
ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በአክሲዮን ማህበሩ ዋናው መ/ቤት በመገኘት የሥራውን መጠን በመመልከት የሚሰሩበትን ዋጋና የማጠናቀቂያ ጊዜ ከአስፈላጊ ሠነዶች ጋር በማያያዝ በሰም በታሸገ ኢንቨሎኘ ለአክሲዮን ማሕበሩ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን::
አድራሻ፡ሳሪስ ከኢኳቶሪያል ቢዝነስ ግሩኘ ፊት ለፊት በሚገኘው
የኢትዮጵያ ባሌስትራ ፋብሪካ ሕንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4A
0114 707138 /0114 707353/0935 986139