የጨረታ ማስታወቂያ
ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተገለጸውን እቃ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
ተ/ቁ |
የእቃው አይነት |
መለኪያ |
ያንዱ ዋጋ ከቫት በፊት |
1 |
ያገለገሉ የከባድ፣ የመካከለኛ እና የአነስተኛ መኪና ጎማዎች |
በኪሎ |
|
በመሆኑም ተጫራቾች
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ::
- ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን ጎማ የአንዱን ኪሎ ዋጋ በመሙላት በታሸገ ፖስታ ኢትዮ ቻይና ፍሬንድ ሺፕ መንገድ Kt « ህንጻ 1ኛ ፎቅ ወሎ ሰፈር ኤ.ኤ. ስልክ፡ 251 11 4 42 19 28/0986894464 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ስልክ ቁጥር 0946-43-93-94 ግዚ ክፍል ማስገባት ይችላሉ::
- የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ባሉት 20 የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ ማለትም ህዳር 5/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ጨረታው ተዘግቶ ህዳር 9/2013 ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
- ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም::
- አሸናፊ የሆነ ተጫራች ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ ለገዢው እቃዎቹን ማስረከብ ይጠበቅበታል::
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል:: መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው::
ድርጅቱ!