Construction Machinery / Construction Machinery and Equipment / Machinery and Equipment

ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ኤክስካቫተር በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

የጨረታ ማስታወቂያ 

ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሽነሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ 

/

የማሽኑ አይነት 

መለኪያ

ሞዴል

የሚፈለገው ብዛት 

የሰዓት ዋጋ ከቫት 

በፊት 

1

ኤክስካቫተር በአካፋና

በጃክ ሀመር 

 

በቁጥር 

 

3

 

በመሆኑምተጫራቾች:.

  • የአካፋ መጠኑ 1.5m ወይም ከዛ በላይ እንዲሁም ስሪቱ ከ2016 በኋላ የሆነና የቴክኒክ ብልሽት ያላጋጠመው፡፡ 
  • በአካፋም ሆነ በጃክ ሀመር ችሎታ ያለው ኦፕሬተር ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • በሠንጠረዡ ላይ የተገለጹትን ማሽነሪዎች የሰዓት ዋጋ በግልጽ በማስቀመጥ ኢትዮ ቻይና ፍሬንድ ሺፕ መንገድ kt ህንጻ 1ኛ ፎቅ ወሎ ሰፈር አ.አ. ስልክ ቁጥር፡- 251 11 4 42 19 28/0986894464 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ ኢማ ስልክ ቁጥር፡- 0946-43-93-94/0935-98 50-83 ግር ከፍል በታሸገ ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ባሉት 5 ቀናት የሚቆይ ሆኖማለትም በመስከረም 23/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ጨረታው ተዘግቶ መስከረም 27/2013ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ ኢማ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 
  • ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡ 

ማሳሰቢያ፡.ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡ መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡ ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ