ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር
የኮንስትራክሽን ዕቃዎች እና ተሽከርካሪዎች ማሽነሪዎች
ለመሸጥ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር፡06/2020/14
ድርጅታችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ጀሞ 1 በሚገኘው ሪል ስቴት ዙሪያ እና ለቡ ቡና ማከማቻ መጋዘን ግቢ የሚገኙትን የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ፣ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል::
- ተጫራቾች የመጨረቻ ዋጋችሁን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ ከህዳር 15/2013 ዓ.ም እስከ ህዳር 29/2013 ዓ.ም ድረስ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ትችላላችሁ::
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 200 ብር በመክፈል ከትራኮን ሪል ስቴት ወይም ከዋናው መ/ቤት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን::
- የጨረታ ዋስትና ብር ከሚገዛው ዕቃ 2 ፕርሰንት በተመሰከረለት ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ አለባቸው::
- የጨረታ አሸናፊው በአንድ ሳምንት ውስጥ ዕቃዎቹን ማንሳት ይጠበቅበታል::
- ተጫራቾች ካላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለጨረታ ማስገቢያ የተዘጋጀውን ቅፅ፤ ከህዳር 15/2013 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 6፡00 እና ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 –– 11፡00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 6፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይፈልጋል::
- ተጫራቾች የሚሸጡትን ዕቃዎች በአካል ማየት ይችላል::
- ጨረታው ህዳር 29/2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ታሽጎ 8፡30 ትራኮን ሪል ስቴት አስተዳደር ይከፈታል:: ተጫራቾች በኮቪድ 19 ኮሮና በሽታ ምክኒያት መገኘት አይጠበቅባቸውም::
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው አይገደድም
ለበለጠ መረጃ፡ጀሞ 3 ወደ ቻይና መንገድ በሚወስደው – ሰበታ ቡና ማከማቻ መጋዘን/ትራኮን ትሬዲንግ ዋናው መ/ቤት
ስልክ፡-0989098625/0911718131