ግልፅ ጨረታ
የሞባይል አፕ አድሳት ጨረታ
ቱሪዝም ኢትዮጵያ ደረጃው የጠበቀ የሞባይል አፕ እድሳት በግለፅ ጨረታ አወዳደሮ ማሰራት ይፈልጋል
- ድርጅቱ ከላይ በተገለፀዉ ዘርፍ የተሰማራችሁ መስፈርቱን የምታማሉድርጅቶች ግልፅ ጨረታ ለመወዳደር
- ተወዳዳሪወች ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ
- የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬትየንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ተመዝጋቢ የሆናችሁ
- ተጨራቶች መሳተፍ ፍላጎት ያላቹሁ ድርጅቶች የኢትዮጵያ ፌደራልመንግስት ባወጣዉ የግዢ መመርያ መሰረት መሳተፍ ትችላላቹሁ
- ጨረታዉ መግዛት የሚቻለዉ ከጥዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 ከሰአት 7፡30እስከ 11፡00 ቱሪዝም ኢትዮጵያ ዋና መስሪያ ቤት በግንባር ቀርባሁችሁ ሰነድ መግዛት ይቻላል
- ጨረታዉ የሚቆይበት ግዜ ለተከታታይ 14 (አስራ አራት) የሥራ ቀናት ይሆናል ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ታች በተገለፀ አድራሻ መሰረት የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በጥሬ ገንዘብ ከፍሎ ሰነድ መግዛት ይችላል
- . ጨረታ መያዣ 10.000.00 (አስር ሺ ብር) በጥሬ ገንዘብ ወይ ሲ.ፒ.ኦከተጠቀሰዉ የመጨረሻ ቀን በፊት ማስያዝ
- ጨረታዉ የሚዘጋበት ሰዓት ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ14ኛዉ ቀን በ4:00 ሰዓት ይሆናል
- ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሻል ፕሮፖዛሎች ለይቶ ማቅረብይጠበቅባቸዋል
- ሥራዉ የሚወስድበት ግዜ 30 (ሰላሳ) ቀናት
- ድርጅቱ ጨረታዉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
- ከዚህ በፊት የሰራችሁበት ሥራዎች ሰርተፊኬት ማቅረብ የምትችሉ
- ካፒታላቹሁ መጠን የሚያሳይ ሰነድ ማቅረብ ይጠበቅባቹሃል
- አድራሻ ቦሴ ዲኤ ች ገዳ ታወር ጀርባ ወረዳ ሁስት ወጣቶች ማእከል ፊት ስፊት ቱሪዝም ኢትዮጵያ
ስ.ቁ +251118619624 አዲስ አበባ ኢትዮጵያ