ግልፅ ጨረታ
የ ቨርችዋል ጉብኝት ዌብሳይት ጨረታ
ቱሪዝም ኢትዮጵያ ደረጃው የጠበቀ ቨርችዋል ጉብኝት ዌብሳይት በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ማሰራት ይፈልጋል
- ድርጅቱ ከላይ በተገለፀዉ ዘርፍ የተሰማራችሁ መስፈርቱን የምታማሉ ድርጅቶች ግልፅ ጨረታ ለመወዳደር
- ተወዳዳሪዎች ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ
- የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ተመዝጋቢ የሆናችሁ
- ተጨራቾች መሳተፍ ፍላጎት ያላቹሁ ድርጅቶች የኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት ባወጣዉ የግዢ መመርያ መሰረት መሳተፍ ትችላላቹሁ
- ጨረታዉ መግዛት የሚቻለዉ ከጥዋቱ 2፡30 እስከ 6፡30 ከሰአት 7፡30 እስከ 11፡00 ቱሪዝም ኢትጵያ ዋና መስሪያ ቤት በግንባር ቀርባሁችሁ ሰነድ መግዛት ይቻላል
- ጨረታዉ የሚቆይበት ግዜ ለተከታታይ 14 (አስራ አራት) የስራ ቀናት ይሆናል ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ታች በተገለፀ አድራሻ መሰረት የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በጥሬ ገንዘ ከፍሎ ስነድ መግዛት ይችላል
- ጨረታ መያዣ 20.000.00 (ሃያ ሺ ብር) በጥሬ ገንዘብ ወይ ሲ.ፒ.ኦ ከተጠቀሰዉ የመጨረሻ ቀን በፊት ማስያዝ
- ጨረታዉ የሚዘጋበት ሰኣት ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 14ኛዉ ቀን በ4:00 ሰኣት ይሆናል
- ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሻል ፕሮፖዛሎች ላይቶ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
- ስራዉ የሚወስድበት ግዜ 60 (ስድሳ) ቀናት
- ድርጅቱ ጨረታዉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
- ከዚህ በፊት የሰራችሁበት ስራዎች ሰርተፊኬት ማቅረብ የምትችሉ
- ካፒታላቹሁ መጠን የሚያሳይ ሰነድ ማቅረብ ይጠበቅባቹሃል
አድራሻ ቦሌ ዲኤ ች ገዳ ታወር ጀርባ ወረዳ ሁስት ወጣቶች ማእከል ፊት ስፌት ቱሪዝም ኢትዮጵያ
ስ.ቁ +251118619624
አዲስ አበባ