የጨረታ ማስታወቂያ
ቱሪዝም ኢትዮጵያ በብሄራዊ ሙዝየም መግቢያ ላይ ጎብኚዎች እና በአካባቢው የሚተላለፉ ህብረተሰብ ሊያየው የሚችል መካከለኛ መጠን ያለው ስክሪን ለመትከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
Specification for installation of outdoor led display
- Project type Purchase and installation of outdoor LED display
- Place Outside National Museum(Infront of the main gate)
- Screen size Width 500 cm height 300 cm(500cm X 300cm)
- Resolution 1080p
- Color/ type of LEDs Full color/SMD
- Luminosity Daylight view (high lumines >5000 candelas per square meter with automatic light sensor photoreceptor)
- Program Fully programable and PC-compatible (Microsoft windows10
- Installation Concrete foundation and/or heavy steel pillars
- Height 300 cm from the ground to the lower part of the concrete beam
- Delivery, One month from the day of contract award
በዚህ መሰረት ከላይ ለተገለጸው አገልግሎት መስጠት የሚችሉ በዘርፉ ህጋዊየታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ እና ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው የዘመኑንግብር ስለመክፈላቸው ማረጋገጫ የሚያቀርቡና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትንመስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
- የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ፣
- . ተጨራቾች የእያንዳንዱን የሚወዳደሩበት ጨረታ በሰነድ ላይየተገለጸውን አገልግሎት ዝርዝር መግለጫ (Specification)መሰረት በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቿል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት አገልግሎት ጠቅላላዋጋ ብር 20000 (ሃያ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ (CPO)ማስያዝ አለባቸው፣
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 50 ብር (ሃምሳ ብር)በመክፈል በቱሪዝም ኢትዮጵያ ግዢና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት 3ኛፎቅ መግዛት ይችላሉ፣
- ማንኛውንም ተጫራች የጨረታውን ሰነድ ማስታወቂያ በጋዜጣታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት ዉስጥከጠዋቱ 2፡00 እስከ 9፡30 ድረስ ግዢና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬትበተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቿል፣
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ቴክኒካልና ፋይናንሻልኦሪጂናልና ኮፒዎች በየሎቱ ለየብቻ በትልቅ ፖስታ በማሸግናበድርጅቱ ማህተም በማድረግ ማስገባት አለባቸው፣
- ጨረታው ሪፖርተር ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛውቀንን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽ4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትይከፈታል፣
- በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያሸነፍባቸው ዕቃዎችጠቅላላ ዋጋ 10% ውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPOበማስያዝ ውል የመዋዋል ግዴታ አለባቸው፣
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊልየመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0118619624/0118619618በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡
አድራሻ፡- ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 02፣ ከዲ ኤች ገዳ ህንፃጀርባ ቱሪዝም ኢትዮጵያ