የጨረታ ማስታወቂያ
ብርሃንና ሰላም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚሰጡት ዕቃዎች ዓይነቶች
- ሎት 1 የደንብ ልብስ ———————-ሲፒኦ ብር 2000.00/ ሁለት ሺህ ብር ብቻ
- ሎት 2 የስፌት ዋጋ———————————– ሲፒኦ ብር 1000.00/ አንድ ሺህ ብር ብቻ/
- ሎት 3 የጽሕፈት መሣሪያ ——————ሲፒኦ ብር 2000.00/ ሁለት ሺህ ብር ብቻ/
- ሎት 4 የህትመት ውጤቶች————————– ሲፒኦ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር ብቻ
- ሎት 5 የሕክምና ዕቃዎች——————————- ሲፒኦ ብር 500.00/ ኣምስት መቶ ብር ብቻ
- ሎት 6 የጽዳት ዕቃዎች———————————- ሲፒኦ ብር 2000/ሁለት ሺህ ብር ብቻ
- ሎት 7 የተለያዩ መሣሪያዎች—————————— ሲፒኦ ብር 1000/አንድ ሺህ ብር ብቻ
- ሎት 8 የማሽነሪ መሣሪያዎች ዕድሳት——————— ሲፒኦ ብር 1000/ አንድ ሺህ ብር
- ሎት 9 ልዩ ልዩ ውጤቶች ———————ሲፒኦ 500 ብር/አምስት መቶ ብር/
- ሎት 10 የጥገና ዕቃዎች——————————– ሲፒኦ 500 /አምስት መቶ ብር /
- ሎት 11 ቋሚ ዕቃዎችን—————————— ሲፒኦ 500 ብር/ አምስት መቶ ብር/
- ሎት 12 ተገጣጣሚ የቢሮ ዕቃ———————— ሲፒኦ 1000/ አንድ ሺህ ብር/
- ሎት 3 የተለያዩ የመማር ማስተማር መሣሪያዎች—– ብር 500 ብር/ አምስት መቶ ብር ማቅረብ የሚችሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የምዝገባና የዕቃዎች አቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እና ሳምፕል ማቅረብ ላሸነፉባቸው ዕቃዎች 10% ማስያዝ የሚችሉ ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 50 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዕቃ ዓይነትና ዝርዝር ሁኔታ መግለጽ ይኖርባቸዋል፡፡ ተወዳዳሪዎች ለሚያቀርቡት ዕቃበሰነዱ በተገለጸው መለኪያ መሠረት የመሸጫ ዋጋውን በ2 ኮፒ በስም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በ11ኛው ቀን በ5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡–ከአማኑኤል ቶታል ወረድ ብሎ ይገኛል፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡–0112736107, 0112736094/0112132493
የብርሃንና ሰላም
የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት