የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በጨረታ አንድ (ሎት )፡– white Bristol 61X86 180g ወረቀት ብዛት 200,000.00 ግዥ፣ በጨረታ ሁለት (ሎት 2)፡
– የተለያዩ የጥራት መፈተሻ እቃዎች፡-
- Brightness tester Pocket size security feature tester (UV). Visco mete Stiffness tester: Printability tester Tensile strength tester: Thickness gauge:bursting strength tester: Roughness tester Drying time tester ግዥ፣
ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢዎች ምዝገባና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የታክስ ክሊራንስ ያላቸው፣ በሚፈለገው የሥራ ዘርፍ ተዛማጅ የስራ ልምድ ያላቸውን ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በድርጅቱ አዲስ ህንፃ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የዕለት ገንዘብ ተቀባይ የማይመለስ ብር 100.00 ከፍለው በመግዛት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 6ኛ ፎቅ አሮጌው ህንፃ በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የፋይናንሻልና የቴክኒካል የመጫረቻ ሠነዶቻቸውን በተለያየ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማቅረብና ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ማስያዝ አለባቸው፡፡
ጨረታው ህዳር 17/3/ 2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ የቴከኒካል መጫረቻ ሰነድ (ከላይ የተገለፁ ቅድመ ግምገማ የሚያገለግል ዶክመንቶች፣ የጨረታ ማስከበሪያ) ብቻ ከሰዓት 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 6ኛ ፎቅ በሚገኘው በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል፡፡ የፋይናንሽያል የመጫረቻ ሠነዶች የሚከፈቱት ቴክኒካል ተቀባይነት ካገኙት ብቻ ነው:: ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም::
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት
ስልክ ቁጥር 011-155-52-30
የውስጥ መስመር 348
ፋክስ ቁጥር 251-11-1-553939
አዲስ አበባ