ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ልዩ ልዩ ተረፈ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፤
ስለዚህ
የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፡፡
- የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በ7ቀናት ውስጥ መጥተው የጨረታ ሰነዱን በመግዛት መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በስምንተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ጠዋት 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲሱ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ ይከፈታል፡፡
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
1 |
የፕሬስ ላይን በርሜልና ትልቁ የቀለም ቆርቆሮ |
2 |
በህትመት የተበላሸ ጋዜጣ |
3 |
ቁርጥራጭ ወረቀት(ሽፍሽፊ) |
4 |
ያገለገሉ ስፔር ፓርቶች |
5 |
የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች |
6 |
በህትመት የተበላሹ ልዩ ልዩ ህትመቶች |
7 |
ያገለገሉ ልዩ ልዩ የቢሮ መገልገያዎች |
ስልክ ቁጥር፡– 0118121528/0118121529/0118121079
አድራሻ፡–አራት ኪሎ ከፕሬስ ድርጅት ፊት ለፊት
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ
ድርጅት