ማስታወቂያ
ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት ሃዋሣ የሚገኘውን ኮንደሚኒየም አድራሻው ፣ መነኸሪያ ክፍል ከተማ፣ ጉዊ ቀበሌ፣ ደቡብ ኮንደሚኒየም፣ ሕንፃ ቁጥር C 2(1) የቤት ቁጥር 01 እና 02 ለሱቅ የተሠሩ ፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ሱቁን ለመግዛት ፍላጐት ያላቸው ተጫራቾች በጨረታው መሣተፍ ይችላሉ፡፡
የማይመለስ ብር 200 /ሁለትመቶ ብር/ በመክፈል፣ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 15
ሥራ ቀናት ውስጥ ማለትም ከሰኞዓርብ ከ 2:00 -10:00 ቅዳሜ 2:00- 6:30 በዋናው መሥሪያ ቤት
በማርኬቲንግ ሽያጭ ዳይሬክቶሬት ወይም በሃዋሣ ቅርንጫፍ የሽያጭ መደብር ፖስታ ቤት በመቅረብ የጨረታ ሠነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፣ ጨረታው በ16ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ4:30 ይከፈታል፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ
በስልክ ቁጥር 011-1-55-32 -33/ 0911-45-76-61
ዋናው መ/ቤት 0916-03-76-36 አዋሣ መደወል ይቻላል፡፡
ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት