በድጋሜ የወጣ የሽያጭ ማስታወቂያ (ቁጥር ግአመ/02/2013)
ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃየተ.የግ. ማህበር ባህርዳር በሚገኘውኮከብ ቀለምና እብነበረድ ፋብሪካ በክምችት የሚገኘውን እና ከዚህ በታች የተገልፀዉን የእምነበረድ ምርት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥይፈልጋል።
Thickness: 2cm
S.NO |
Description |
Unit measurement |
Quantity |
1 |
0.30*0.30 |
M2 |
1,684 |
2 |
0.40*0.40 |
M2 |
1,418 |
3 |
0.25*0.25 |
M2 |
647 |
4 |
0.60*0.10 |
M2 |
39 |
5 |
0.40*0.20 |
M2 |
326 |
6 |
0.30*0.20 |
M2 |
426 |
7 |
0.30*0.10 |
M2 |
32 |
8 |
0.40*0.10 |
M2 |
10 |
9 |
0.34*0.10 |
M2 |
3 |
10 |
0.60*0.30 |
M2 |
74 |
11 |
0.20*0.10 |
M2 |
28 |
12 |
0.30*0.15 |
M2 |
151 |
13 |
0.33*0.10 |
M2 |
17 |
14 |
0.34*0.15 |
M2 |
4 |
15 |
0.34*0.16 |
M2 |
4 |
16 |
0.36*0.16 |
M2 |
0.63 |
Total |
4,863.80 |
Thickness: 3cm
S.NO |
Description |
Unit measurement |
Quantity |
1 |
0.30*0.30 |
M2 |
1,789 |
2 |
0.40*0.40 |
M2 |
88 |
3 |
0.25*0.25 |
M2 |
31 |
4 |
0.40*0.20 |
M2 |
245 |
5 |
0.30*0.20 |
M2 |
335 |
Total |
2,488 |
በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች ምርቶቹን ባህርዳርበሚገኘው ኮከብ ቀለምና እብነበረድ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ በግንባር ተገኝተዉመመልከት የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን፤ ምርቱን የሚገዙበትን ዋጋይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አሥራአምስት) ተከታታይ ቀናት በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ አዲስ አበባ ስሜንማዘጋጃ አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት (ቤአኤካ ህንፃ)ግዥና አቅርቦት መምሪያ ቢሮ በግንባር እየቀረቡ መስጠት የሚችሉመሆኑን እንገልፃለን፡፡
- ተጫራቾች ስስጨረታው ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡ 0583-200063/ 0944-136746 ወይም 0949-181818 መጠየቅይችላሉ።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሳቸው በተገኙበት ጥቅምት17/2013 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕስቱ 4፡30 በኩባንያውመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
- ፡- ዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ ሰሜን ማዘጋጃ ከፍ ብሎ ፖላንድኢምባሲ አጠገብ በሚገኘው የቤአኤካ ህንፃ-ባህርዳር ኮከብ ቀስምናአብነበረድ ፋብሪካ 058-3-200063/ 0944-136746 ወይም 0949181818
- ኩባንያው ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው።