የ1ኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር በጉ/ክ/ከ/ወ/9/ፋ/ጽ/ቤት/01/2012
በጉ/ክ/ከ/ወ/9 አስ/ ፋ/ፅ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የቢሮ ኪራይ አገልግሎት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ህጋዊ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን በስራ ቀንና ሰዓት ወረዳ 9/ፋ/ጽ/ቤት የማይመለስ 100 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛትና መጫረት ይቻላል፡፡
ሎት |
ለጨረታ የቀረበ ዝርዝር |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበርያ /ሲፒኦ/ |
ምርመራ |
1 |
የቢሮ ኪራይ |
በቁጥር |
15 |
10000 በኢትዮ ብር |
ስፋቱ 7*6ካሬ |
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች በዚህ ስራ ላይ የተሰማሩ ለመሆኖዎ ማስረጃ የታደሰና ህጋዊ የንግድ ፍቃድ እና በጀርባው ኮፒ የተደረገ መሆን አለበት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማስረጃ ቫት/ ቲኦቲ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለበት፡፡
- በሚያቀርቡት የዋጋ ማቅረቢያ ላይ ማህተብ መደረግ አለበት፡፡
- ቢሮው ውኃ፣ መብራት በግርግዳ ላይ የስልክ ኬብል፣ ኢንተርኔት፣ ተጠባባቂ ጀኔሬተር ያለው መሆን አለበት
- ተጫራቾች ከተፈቀደላቸው የንግድ ዘርፍ ውጪ መወዳደር አይችሉም፡፡
- ጽ/ቤቱ ለጨረታው ከቀረቡ ቢሮ አገልግሎቶች ብዛት 25% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ::
- የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረ (cpo) ብቻ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ፡:
- የጨረታ ዝርዝር የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ ኮፒ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ ከፍሎ መረከብ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት በ10ኛው ቀን በ8፡00 ስዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን ከቀኑ 8:10 ሰዓት ፋ/ጽ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ደረጃውን የጠበቀ ቢሮ እንዲያቀርቡ ይገደዳሉ::
- ቢሮው በቂ ጥበቃ፣ መጸዳጃ ቤት፣ ውብ ሳቢና ማራኪ መሆን አለበት፡፡
- ቢሮው አካባቢ የካፌ አገልግሎት ሲኖረው ይመረጣል፡፡
- ፓስታዎቹ መታሸግና በላያቸው ላይ ማህተብ መደረግ አለበት::
- የአንዱ ነጠላ ዋጋ ቫት/ቲኦቲ ያካተተ መሆን አለበት::
- ቢሮው ከምድር እስከ 3ኛ ፎቅ ድርስ ባለው ቢሆን ይመረጣል
- የ1 ቢሮ ስፋት ቢያንስ 10 ባለሙያ የሚይዝ / 42 ካሬ/ መሆን አለበት::
- ፅ/ቤቱ ጨረታው በሙለም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::
- የጨረታ አሸናፊዎች ጨረታውን አሸንፈው ውል ተዋውለው
- ጽ/ቤቱ በሚፈልገው ቀን ውስጥ ቢሮውን ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡
- በአጠቃላይ ቢሮ የመኪና ማቋሚያ ፓርኪግ እና ሌሎች ቢሮ ማሟላት ያለበትን ነገሮች በሙሉ ማሟላት የሚችል መሆን አለበት፣
- ተጫራቾች ፓርቲሽኑ ያለቀለት ወይም ተጠቃሚው በሚፈልገው መንገድ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
- ማሳሰቢያ ተጫራቾች ጉ/ክ/ከ/ወረዳ 9 ክልል ውስጥ ቢሆን ይመረጣል
- አድርሻ፡- ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት
በጉለሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 ፋይናንስ ጽ/ቤት