የጨረታ ማስታወቂያ
04/2012
በጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋ/ኢ/ል ፅ/ቤትiኛለሶዶ ወረዳ ጢያ ማዘጋጃ ቤት በጢያ ከተማ ወጣቶች ማዕከላት በጨረታ በደረጃ 8/ ስምንት እና በላይ በ GC ፍቃድ ባላቸው አካላቶች የጉልበትና የዕቃ ወጪን ጨምሮ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
- የዘመኑን ግብር የከፈለ፣ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፣
- ቲን-ነምበር ያለውና ቫት MAT/ ተመዝጋቢ የሆነ፣
- የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው፣
- ጨረታው የሚቆየው ከ 07/09/2012 ዓ.ም እስከ 27/9/ 2012 ዓ.ም ሲሆን ተጫራቾች ዋጋቸውን በመሙላት ሶ/ወ/ፋ/ኢ/ ል/ጽ/ቤት ቢሮቁ/ር 6 በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በ27/09/2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በ8፡30 ሰዓት ሶ/ወ/ፋ/ል/ጽ/ቤት የግ/ከ/ን/አስ/ሥ/ ሂደት ቢሮ ቁ/ር 6 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ዋስትና(CPO) ብር/8,000 (ስምንት ሺህ ብር) ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርበታል።
- የጨረታ ማስከበሪያው ለተሸናፊ ድርጅት አሸናፊው ውል መግባቱ ከተረጋገጠ በኋላ ይመለስለታል።
- .አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱን ከተረጋገጠ እስከ ሶዶ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በመቅረብ ውል መፈጸም ይኖርበታል።
- .አሸናፊው ድርጅት ከመስሪያ ቤቱ ጋር ውል ሲፈጽም በግዥ መመሪያው መሰረት የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅበታል።
- ተጫራቾች የስራው ዝርዝር የያዘ ሰነድ ሶዶ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ ቤት ቢሮ ቁጥር 10 በመቅረብ ለእያንዳንዱ ሰነድ ብር 100/አንድ መቶብር/ በመክፈል መውሰድ ይቻላል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0468830533/0468830128 በመደወል ማረጋገጥ ይቻላል።
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/በጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት