ለሁስተኛ ጊዜ የወጣ ሽያጭ
ጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ብ/ብ/ክ/መንግስት በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በደቡብ ክልል መቀመጫ በሆነው በሀዋሳ ከተማ ታቦር ከተማ ልዩ ስመ ፉራ ከሚባለው አካባቢ 20×20 ካሬ ሜ የሆነው ኮንቴነር ያለው አጠቃላይ የመሬቱ ስፋት 5,000 ካሬ ሜትር የሆነ ቦታ ሙሉ በሙሉ በቦለኬት የታጠረ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
- አጠቃላይ ካሜ የመነሻ ዋጋ 75 ሚሊየን ብር ይሆናል።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታውን ሰነድ ቸሀ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ጉራጌ ዞን ፋ/ኢ/ል መምሪያ ቡታጅራ ከተማ ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት እና ደ/ብ/ብ/ክ/መንግስት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በመቅረብ ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመከፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑ፤
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 30/ሰላሳ/ ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ይውላል እስከዚያ ድረስ የጨረታ ዶክመንታችሁን ቸሀ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 ማስገባት ይኖርባችኋል። ጨረታው የሚያበቃው የመጨረሻው ቀን 8፡00 ሰዓት ስምንት ሰዓት/ ሲሆን የሚከፈተው በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት /ስምንት ተኩል ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሲሆን ባይገኙም ጨረታውን ለመከፈት የሚያግድ የሌለ መሆኑን እየገለጽን በዓል፣ ቅዳሜና እሁድ ከሆነ የሚቀጥለው የሥራ ቀን ይተላለፋል።
- ተጫራቶች ጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ገንዘብ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ አጠቃላይ የምትወዳደሩበት 1/4 ማስያዝ አለባቸው።
- ተጫራቾች
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-011-331-0812 -011-331-0093
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/በጉራጌ ዞን አስተዳደር
ቸሀ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት