የጨረታ ቁጥር ጉ/ክ/ከ/ው1ፋ/004/2012 ጨረታ ማስታወቂያ
በጉለሌ ክ/ከ/ወረዳ- ፋ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል
- አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣
- የጽዳት ዕቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ለተለያዩ የቢሮ አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃ፣
- አላቂ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም፡
- በዘርፉ፡ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ እና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ::
- የንግድ ፍቃድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- . የግዢውን መጠን እንደ አስፈላጊነቱ 20% መጨመር ወይም መቀነስ የሚቻል መሆኑን::
- ማንኛውም ተጫራች ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ሰነዱ በሚመለከተው ሰው ተሞልቶ ተፈርሞና ማህተም ተደርጎበት በ ጉ/ክ/ከ/ወ- ፋ/ጽ/ቤት 1ኛ ፎቅ ላይ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት:
- . ጨረታው የሚያበቃው በ10ኛው የሥራ ቀን ሲሆን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ በ 8፡30 ይከፈታል፡፡
- ሁሉም ተጫራቾች ሰነዱን ከገዙ በኋላ ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለባቸዉ፣ ናሙና ካልቀረበ ተቀባይነት የለዉም፡፡
- አሸናፊዉ አቅራቢ ድርጅት በራሱ ትራንስፖርት ዕቃዉን ተቋሙ ድረስ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
- ጨረታዉ ከተከፈተ ቦኃላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪየ ሃሳብ ላይ ለዉጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ ወይም ከጨረታዉ ራሳቸዉን ማግለል አይችሉም : ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ
- ሀ.ለአላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች ብር 1500/አንድ ሺ አምስት መቶ/ብር
- ሊ ለጽዳት ዕቃ ብር 1700/አንድ ሺ ሰባት መቶ/ብር
- ሐ.ለደንብ ልብስ 1000 /አንድ ሺ/ብር
- መ. ለቋሚ ዕቃ 5000 (አምስት ሺ ) ብር
- ሠ. ለአላቂ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች 1000 /አንድ ሺህ ብር ብቻ በባንክ በተመሠከረለት /CPO/ቼክ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
12.የጨረታውን ዝርዝር የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ ኮፒ በየሎቱ የማይመለስ ብር 50/ሃምሳ/ ብር በመክፈል ከፋ/ጽ/ቤት 1ኛ ፎቅመውሰድ ይችላሉ
አድራሻችን በጉለሌ ክ/ከ/ወ1 ፋ/ጽ/ቤት በተለምዶ ሽሮሜዳ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ወደ ቁስቋም በሚወስደው መንገድ ላይ ሲሆን
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111230753/0111542864 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ ::
ማሳሰቢያ : እያንዳንዱ ተጫራች በሚያቀርበው ዋጋ ላይ የቫት ተመዝጋቢ ሆኖ ካልጨመረ እንደተጨመረ ተደርጎ ስለሚወሰድ በመጨመር ሰነዱ ይቅረብ
በጉለሌ ክፍስ ከተማ የወረዳ 1 ፋይናንስ ጽ/ቤት