የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር
004/2013 ዓ/ም
በጉለሌ ክ/ከ/ኮንስትራክሽን ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ለተለያዩ ፅ/ቤቶችና ለስራ ሂደቶች ለ2013 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሎት 1፡– ሰርጂካል ማስክ እና ሳኒታይዘር 250 ml
- በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- በግዥ ኤጀንሲ ድረ–ገፅ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበትን በዘርፉ ሆኖ ማስረጃ እና ቲን ቁጥር (Tin number) ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የግዥው መጠን ብር 50,000 (ሃምሳ ሺ ብር) እና ከዛ በላይ በተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ 50 (ሃምሳ ብር) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ በስራ ሰዓት ጉለሌ ክ/ከተማ አዲሱ ገበያ ኖክ ነዳጅ ማደያ ጀርባ ጉለሌ ክ/ከተማ ኮንስትራክሽን ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 15 በመምጣት የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት የሚወዳደሩበትን ዋጋ VAT ያጠቃለለ መሆኑን ወይም አለመሆኑን መጥቀስ ይኖርባቸዋል ካልተጠቀሰ እንደተካተተ ሆኖ ይወሰዳል፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ከሌሎች አስፈላጊ የመጫረቻ ሰነዶች ጋር በታሸገ ኢንቨሎፕ ኦርጅናልና ኮፒውን ሰነድ ለየብቻ በማድረግ እና በማያያዝ ጉለሌ ክ/ከተማ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 15 በመምጣት ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጃችሁ ተጫራቾች ካደራጃችሁ አካል የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባችኋል።
- ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በመቅረብ የጨረታውን ሰነድ በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው በአየር ላይ በዋለ በ10ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡30 በጉለሌ ክ/ከተማ ኮንስትራክሸን ፑል ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 15 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላው ዋጋ ሎት፡– 5,000 የጠቅላላ ዋጋ ሲፒኦ ከጨረታው ሰነድ ጋር አብረው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች በሚያቀርቡት ጨረታ ፖስታ ላይ የሚወዳደሩበት አገልግሎት በግልጽ ለይተው መጻፍ አለባቸው።
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋቸውን የሚያቀርቡት በተሸጠው የጨረታ ሰነድ (ቅፅ) ብቻ በመሙላት ይሆናል።
- አሸናፊው ድርጅት ማሸነፉ ከተገለፀበት ከ7 የስራ ቀናት በኋላ በ8ኛው የስራ ቀን ውል መፈረምና ውል ከፈረመበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ቀናት ውስጥ እና ከላይ በተዘረዘረው መሰረት ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎቱን የመስጠት ግዴታ ይኖርበታል።
- የተሞላው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን ኣለበት ካልተካተተ ግን እንደተካተተ ተደርጎ የሚወሰድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- ተጫራቾች በሚያቀርሱት ጨረታ ፖስታ ላይ ሙሉ ስማቸውን ፊርማ እና ማህተም ማድረግ አለባችሁ፡፡ እንዲሁም ስርዝ ድልዝ ያለው ዋጋ ተቀባይነት የለውም ::
ማሳሰቢያ
* ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገም
በስልክ ቁጥር 011-8-12 04-91
የጉለሌ ክ/ከ/ኮንስትራክሽን ፑል
አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት