የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 01/2013
በድሬዳዋ አስተዳደር የቢዮ አዋሌ ጤና ጣቢያ ከላስተር በ2013 ዓ.ም በመደበኛ
- ሎት 1- አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
- ሎት -2- የጽዳት ዕቃዎች
- ሎት 3– የምግብና የራሽን ነክ የምግብ ዕቃዎች
- ሎት 4- የት/ቤቶች የመጀመሪያ እርዳታ ዕቃዎች
ከዚህ በታች የተመለከተውን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደርየምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ተወዳዳሪዎች ማሟላት ያስባቸው ግዴታዎች፡
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የአቅራቢነት ፍቃድ የተስጠው።
- የዓመቱን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO 1% ማስያዝ አለበት።
- የተጨማሪ እስቴ ታክስ (VAT) የመሰብሰብ እና የንግድ መለያ ቁጥር ያለው መሆን ይገባዋል፡፡
- የጨረታ ሰነዱን ከቢዮ አዋሌ ጤና ጣቢያ ክላስተር ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ15 የስራ ቀናት ውስጥ ብር 100 በመክፈል መውሰድ ይጠበቅበታል፡፡
- የጨረታ ሳጥኑ በ16ኛቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ 8፡ 00 ሰዓት ላይ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- . መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ለ6 ወራት የፀና ይሆናል፡፡
በተጨማሪም ዝርዝር መመሪያዎች ከጨረታ ሰነዱ ላይ
የሚገኝ ሲሆን ስበስመ ማብራሪያ፣
በስልክ ቁጥር ፡-025-119 12 91 ደውለው መረዳት ይችላሉ፡፡
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የድሬዳዋ አስተዳደር
የቢዮ አዋሌ ጤና ጣቢያ