Construction Machinery / Construction Machinery and Equipment / Machinery and Equipment / Others / Vehicle

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ የደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር የዎባ የአሪ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2012 የበጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት የአስተዳደር ጽ/ቤት በኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ኪራይ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የጨረታ ማስታወቂያ 

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ የደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር የዎባ የአሪ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2012 የበጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት የአስተዳደር ጽ/ቤት በኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ኪራይ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ ከዚህ በታች በቀረበው ሰንጠረዥ መሠረት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ 

ተቁ

የአሰሪው /ቤት ሥም

የኪራዩ ዓይነት 

የሥራው  ቦታ

የጨረታ ማስከበሪያ 

መጠን CP0 

1

የወባ አሪ ወረዳ አስተዳደር

/ቤት 

 

|ግሬደር እና ዶዘር ኪራይ

ቦይካ /ውብ ሀመር

20,000 /ሃያ ሺህ ብር ብቻ

2

የወባ አሪ ወረዳ አስተዳደር

/ቤት 

 

የገልባጭ መኪናዎች

ኪራይ

 

ቦይካ /ውብ ሀመር

10,000 /አሥር ሺህ ብር ብቻ

በዚህም መሠረት፡

  1.  በዘርፉ የ2012 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ፣ የዘመኑን ግብር የከፈለበት ወይም የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ሠርተፍኬት ማስረጃ የያዘ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣ በዘርፉ የአቅራቢነት ሠርተፍኬት የተመዘገበ፣ 
  2. የማሽኖችን ማጓጓዥያ ድርጅቱ በራሱ ትራንስፖርት እስከ ቦታው የወረዳው ከተማ ቦይካ ውብ ሀመር ድረስ ማድረስና መመለስ የሚችል፣ 
  3. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከዋለበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15/አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከዎባ አሪ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ን/አስ/ዳይሬክቶሬት ክፍል የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ወስዶ በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡ 
  4. ተጫራቾች በጨረታ መሳተፍ የሚያስችላቸውን የጨረታ ማስከበሪያ በሰንጠረዥ የተገለፀውን የገንዘብመጠንከታወቀባንክ በሲፒኦ በማዘጋጀት ለብቻው በአንድፖስታ በማሸግ ከጨረታው ኦርጂናል ዶክመንት ጋር በማስገባት ማስያዝ አለባቸው፡፡ 
  5. ተጫራቾች የተገዛውን የጨረታ ሰነድ በመሙላት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በማድረግና በተለያዩ ፖስታ በማሸግ ለዚሁ ሥራ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ በ16ኛው አሥራ ስድስተኛው ቀን የሥራ ቀን /ከሆነ ብቻ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡25 ድረስ መግባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታውም በዚሁ እለት 6፡30 ታሽጎ ከሰዓት በኋላ 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ሆኖም ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን የመከፈት ሂደት አያስተጓጉለውም፡፡ 
  6. ጨረታው የሚገባበት ቦታ ቦይካ /ውብሃመር/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ን/አስ/ ዳይሬክቶሬት ለጨረታ በተዘጋጀው ክፍል፤
  7. መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር፡- 0940-68-12-05/09-72-78-64-63 ወይም 09-26-48-81-89 

በመደወል መረዳት ይችላሉ፡፡ 

በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/ የደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር ያዎባ ስሪ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቦይካ /ውብሀመር/