የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ የሀላባ ህዝብ ልማት ማህበር 35 ኩንታል የመጫን አቅም ያላቸው የጭነት ተሽከርካሪዎች መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለ2012 ፈቃዳቸውን ያሳደሱና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ በጨረታ ሠነዱ ላይ ባለው ዝርዝር መሠረት ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 የስራ ቀናት በአየር ላይ ክፍት ሆኖ የሚቆይ ይሆናል፡፡
የተሽከርካሪውን ስፔስፊኬሽን የያዘውን የጨረታ ሰነድ ከሀላባ ህዝብ ልማት ማህበር ቢሮ ብር 200 በመክፈል መግዛት ይቻላል፡፡
ተጫራቾች ፈቃድ ያላቸውና ተሽከርካሪዎቹ በእስቶር ያሉ መሆን አለባቸው፡፡ ጨረታው በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት የጨረታ ሣጥኑን በማሸግ 9፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሀላባ ህዝብ ልማት ማህበር ቢሮ የሚከፈት ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፡–ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር: 0465561471/0911468235 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ የሀላባ ህዝብ ልማት ማህበር