የሠራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ
ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 7/2013
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ አማሮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳ ሴ/መ/ቤቶች ደንብ ልብስ ተጠቃሚ ሠራተኞች በ2013 በጀት ዓመት
- የወንዶች ኮትና ሱር እና የሴቶች አንድ ወጥ ሸሚዝና ሱሪ ጃኬትና ጉርድ ቀሚስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስፋት ይፈልጋል፣
በጨረታ ለመሳተፍ ማሟላት የሚገባቸው ነጥቦች
- በዘርፉ በማህበር የተደራጀ የንግድ ፈቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር ከፍሎ ያሳደሰ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው፣ የአቅራቢዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት የሚያቀርብ ፣ቲን ቁጥር ያለው፣ ቫቲ ተመዝጋቢ የሆነ
- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ አ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ/ን/አስ/ዋ/ሥ/ ሂደት ቢሮ ቁጥር- 8
- የእያንዳንዱ የወንድና የሴት ሙሉ ልብስ ሰፍቶ የሚያስረክብበት ዋጋ በዋጋ ማቅረቢያ ፕሮፎርማ ሞልቶ ከተፈላጊ መረጃዎች ፎቶ ኮፒ ጋር የጨርቁ ናሙና ከፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ዋና ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር- 8 በመውሰድ በታሸገ ኤምቨሎፕ የሚያቀርብ፣
- የጨረታ ሰነድ 50 ብር በመከፈል ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት እስከ ማብቂያ ቀን ድረስ ከፋ/ኢ/ ል/ጽ/ቤት ግዥ ን/አስ/ዋ/ሥ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 8 መውሰድ ይቻላል፡፡
- የጨረታ ሳጥን የሚታሸግበትና የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት በተመለከተ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ወደ ፊት የሚቆጠር በ16ኛቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ታሽገው በዕለቱ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፣ዕለቱ የሳምንት ዕረፍት ወይም የህዝብ በዓል ከሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ጨረታ ማስከበሪያ 2% 10,000 ብር በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ የሚያስይዝ፣
- የጨረታ አሸናፊ ማሸነፉ ይፋ ከሆነበት ቀን አንስቶ ለ7 የሥራ ቀናት ለቅሬታ አቤቱታ ጊዜ ሰጥቶ ከ8ኛው ቀን እስከ 15 ቀን ድረስ የውል ማስከበሪያ ጠቅላላ ዋጋ 10% ሰመያዝ ቀርቦ ውል ካልገቡ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ ለመንግስት ውርስ በማድረግ አፈጻፀሙን ለክልል ግዥ ኤጀንሲ ማሳወቅ ነው፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካለ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው ::
- ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0460450515 0916130084
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ አማሮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት