ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መን የደቡብ ኦሞ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በደ/ኦ/ዞ/አ/አ/አ/ መምሪያ ስር ለሚተዳደር ለጂንካ ሆስቴል የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በማወዳደር
- ሎት 1 ቀለብ፣
- ሎት 2 ማጣፈጫ፣
- ሎት 3. የንጽህና መጠበቂያ፣
- ሎት 4. የጽህፈት መሣሪያ ፣ በሀገር አቀፍ ደረጃ በግልጽ ጨረታ በማሳወጅ ለመግዛት ይፈልጋል:: ስለሆነም ጨረታውን ስመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ፡፡
- በሁሉም መስኮች ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና ያሳደሱ እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የግብር ከፋይነት (tin number) ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የንግድ የምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርቴፊኬት ያለው
- ባሸነፈበት ሎት በራሱ ትራንስፖርት ጂንካ ሆስቴል ማድረስ የሚችል
- በቂ የእህል መጋዘን ያለው
- የጨረታ ማስከበሪያ ለቀለብ ብር 25,000.00 /ሀያ አምስት ሺህ ብር/ በሌሎች በእያንዳንዱ ሎት ብር 5,000 አምስት ሺህ ብር/ CPO/ በህግ ከታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15(አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር በመክፈል ከደ/ኦ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስ/ዋና የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 12 ቀርቦ ሰነዱን በመግዛት በ16ኛው /አስራ ስድስተኛው የሥራ ቀን ከሆነ ብቻ ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 6፡30 ሰነዱን አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በዚያው ቀን 8፡30 ሰዓት ባለቤቱ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ጨረታው ሲከፈት የተጫራቶች ያለመሟላትየጨረታ ሂደቱን አያስተጓጉልም፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በመሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 0467753125/0916568283
በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግስት
የደቡብ ኦሞ ዞን ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት
መምሪያ