የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት የሸካ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2013 በጀት ዓመትያገለገሉ/አገልግሎት የማይሰጡ ንብረቶችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት፡
- የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች እና አሮጌ ብረታ ብረቶች
- የተሽከሪካሪ ጎማዎና ካላማዳሪዎች
- የተሽከሪካሪ ባትሪዎችን ሲሆኑ ዕቃዎቹን ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾችማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ናቸው፡፡
- በመስኩና ተያያዥ የሆነ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብርየከፈሉበትን መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያሳይ የምስክርወረቀት ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000.00/ አምስት ሺህ ብር / በባንክየተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ለማስያዝ ፈቃደኛ የሆነ ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታማወዳደሪያ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00 /ሃምሳ ብር/የሸካ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መወሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ኦርጅናል እናኮፒ በመለየት ፊርማና የድርጅቱን ማህተም በማሳረፍ ይህ ማስታወቂያበአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ለዚህጨረታ አገ/ት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00ሰዓት ታሽጎ ከረፋዱ 4፡30 ሰዓትላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- 16ኛው ቀን የመንግሥት ሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የመንግሥትሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡ ዕቃዎችን ለማየት የፈለገ ተጫራችማስታውቂያው ይፋ ከተደረገበት 4ኛቀን ላይ መጎበኘት ይችላል፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈ ድርጅት አሸናፊነቱን ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ቀንድረስ ላሸነፋቸው ዕቃዎች ሙሉ ክፍያው በመፈጸም ንብረቶቹን ተረክቦማንሳት አለበት፡፡
- መምሪያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንምበከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
- መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0474522784 ደውለው መጠየይችላሉ
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት ሸካ ዞን