የጨረታ ማስታወቂያ (01)
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/የእማሮ ወረዳ ኬሌ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት ለከተማ አስተዳደሩ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል
- አላቂ እና ሌሎች አላቂ ዕቃ (Lot1)፣
- ፈርኒቸር ዕቃ (Lot-O2)፣
- ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ(Lot-03)፣
- የሞተር ሳይክል (Lot-04) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በጨረታው ለመወዳደር ለምትፈልጉ ድርጅቶች፡
- የዘርፉ የንግድ ስራ ፍቃድ የታደሰ ያላቸው፡፡
- የዘርፉ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፡፡
- የዘርፉ የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት ያላቸው
- የዘርፉ ተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት ያላቸው፡፡
- የዘርፉ የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፡፡
- ተጫራቶች በንግድ ዘርፋቸወ መሠረት የዕቃ ዓይነት የያዘ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ 100/አንድ መቶ ብር/ ኬሌ ከተማ አስተዳደር ገ/ባ/ቅ/ጽ/ቤት በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት በአማሮ ወረዳ ኬሌ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- በአላቂና ሌሎች አላቂ ዕቃ ግዥ ጨረታ ላይ የሚሳተፉ ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ በተራ ቁጥር 1፣2፣3፣4 እና 5 እያንዳንዳቸው ሁለት ሁለት ኮፒ በማድረግ በሁለት በታሸገ ፖስታ ውስጥ በማስገባት እና በተራ ቁጥር 6 ለተገለጸው ማለትም የዋጋ ማቅረቢያውን ኦርጂናሉን በፖስታ ውስጥ ካስገቡ በኋላ ፖስታዎች ላይ ኮፒ 1 ኮፒ 2 እና ኦርጂናል ተብሎ በመጻፍ 3ቱም ፖስታዎች እናት ፖስታ ውስጥ አስገብቶ በማሸግ ጨረታ ይከፈታል በተባለው በ16ኛ የሥራ ቀን 2፡30-6፡00 ሰዓት በአማሮ ወረዳ ኬሌ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ካስገቡ በኋላ በዚያው በ16ኛ የስራ ቀን 7፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- በፈርኒቸር ግዥ ጨረታ ላይ የሚሳተፉ ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ በተራ ቁጥር 1፣2፣3፣4 እና 5 እያንዳንዳቸው ሁለት ሁለት ኮፒ በማድረግ በሁለት በታሸገ ፖስታ ውስጥ በማስገባት እና በተራ ቁጥር 6 ለተገለጸው ማለትም የዋጋ ማቅረቢያውን ኦርጂናሉን በ ፖስታ ውስጥ ካስገቡ በኋላ ፖስታዎች ላይ ኮፒ ኮፒ 2 እና ኦርጂናል ተብሎ በመጻፍ 3ቱም ፖስታዎች በ እናት ፖስታ ውስጥ አስገብቶ በማሸግ ጨረታ ይከፈታል በተባለው በ17ኛ የሥራ ቀን 2፡30-6፡00 ሰዓት በአማሮ ወረዳ ኬሌ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ካስገቡ በኃላ በዚያው በ17ኛ የስራ ቀን 7፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- በኤሌከትሮኒክስ ዕቃ ግዥ ጨረታ ላይ የሚሳተፉ ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ በተራ ቁጥር 1፣2፣3፣4 እና 5 እያንዳንዳቸው ሁለት ሁለት ኮፒ በማድረግ በሁለት ስታሸገ ፖስታ ውስጥ በማስገባት እና በተራ ቁጥር 6 ለተገለጸው ማለትም የዋጋ ማቅረቢያውን ኦርጂናሉን ስ ፖስታ ውስጥ ካስገቡ በኋላ ፖስታዎች ላይ ኮፒ1, ኮፒ 2 እና ኦርጂናል ተብሎ በመጻፍ 3ቱም ፖስታዎች ስ እናት ፖስታ ውስጥ አስገብቶ በማሸግ ጨረታ ይከፈታል በተባለው በ18ኛ የሥራ ቀን 2፡30-6፡00 ሰዓት በአማሮ ወረዳ ኬሌ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ካስገቡ በኃላ በዚያው በ19ኛ የስራ ቀን 7፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- በሞተር ሳይክል ግዥ ጨረታ ላይ የሚሳተፉ ተጫራቶች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ በተራ ቁጥር 1፣2፣3፣4 እና 5 እያንዳንዳቸው ሁለት ሁለት ኮፒ በማድረግ በሁለት በታሸገ ፖስታ ውስጥ በማስገባት እና በተራቁጥር 6 ለተገለጸው ማለትም የዋጋ ማቅረቢያውን ኦርጂናሉን በፖስታ ውስጥ ካስገቡ በኃላ ፖስታዎች ላይ ኮፒ1 ኮፒ 2 እና ኦርጂናል ተብሎ በመጻፍ 3ቱም ፖስታዎች በ1 እናት ፖስታ ውስጥ አስገብቶ በማሸግ ጨረታ ይከፈታል በተባለው በ18ኛ የሥራ ቀን 2፡30-6፡00 ሰዓት በአማሮ ወረዳ ኬሌ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ካስገቡ በኃላ በዚያው 19ኛ የስራ ቀን 7፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሎት (Lot) 10,000 /አስር ሺህ ብር / የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማቅረብ አለባቸው፡፡
- አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን የውል ማስከበሪያ አስር በመቶ በማስያዝ ባሸነፈበት ሰከ5 ቀን ውስጥ ውል ባይገባ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘውን 10,000 /አስር ሺህ ብር ለመንግስት ውርስ ይሆናል፡፡
- በሁሉም በግዥ ዓይነት የሚሳተፉ ተጫራቾች ጨረታው ይከፈታል የተባለበት ቀን በመንግስት ስራ ቀን ላይ ካልዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት እንደሚከፈት ማወቅ አለባቸው፡፡
- የተጫራቾች ተሟልቶ አለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት ሥነሥርዓት አያስተጓጉልም፡፡
- በሌሎች ተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡
- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ ከፈስጉ በስልክ ቁጥር፡-0464570616/590
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/የአማሮ
ወረዳ ኬሌ ከተማ አስተዳደር