ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ በከምባታ ጠምባሮ ዞን የዶዮገና ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩእቃዎችን ለመግዛት ስለሚፈልግ በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተገለጹትን መመዘኛዎችን የምያሟሉ እና በዘርፉ የተሠማሩ ተጫራቾችን አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤
- Lot 1- ጽ/መሣሪያ ዕቃ ግዥ
- Lot 2- በኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ግዥ
- በዘርፉ ህጋዊ የሥራ ፍቃድ ያለው፤ የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰየንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው ፧
- ተጫራቹ የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለበት፤
- የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የግብር ከፋዮች መለያ ቁጥር /Tin number/ ያላቸው፡፡
- የመወዳደሪያ ሂሳብ በአንድ ኦሪጅናልና በአንድ ኮፒ ሆኖ በታሸገኤንቨሎፕ የሚያቀርብ መሆን አለበት፣
- ተጫራቾች ጠቅላላ ዋጋውን በቁጥርና በፊደል መጻፍ አለባቸው፡፡በቁጥርና በፊደል በተገለጸው የዋጋ መጠን መካከል አለመጣጣም ካለ በፊደል የተገለጸው ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡ በነጠላ ዋጋ እና በጠቅላላ ዋጋ መካከል ልዩነት ካለ ነጠላ ዋጋው ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ሎት በተረጋገጠ ባንክ CPO ብር 10,000/ አስር ሺህ ብር /ወይም በጥሬ ገንዘብከጨረታ ሠነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለበት፡፡የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከተከፈተ ጊዜ አንስቶ ለ28 ቀናት ብቻ ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ፊርማ እና የድርጅቱን ማህተም ማስፈር ይገባል፡፡
- በዘርፉ የተሠማሩበትን የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብየሚችል ፤
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋታክስን የሚያካትትና የማያካትት መሆኑ መገለጽ አለበት፡፡ ታክስ በትክክል ካልተገለጸ የቀረበው ዋጋ ታክስ እንደተካተተ ተቆጥሮ ውድድሩ ይካሄዳል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊትም በኋላም የዋጋ ማቅረቢያው ሰነድ/የመወዳደሪያ ሂሳብ/ ማስገባት አይችልም፡፡
- ተጫራቾች የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- የጨረታ ሰነድ ግዥ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ ብቻ ለገቢዎች ጽ/ቤት ገቢ በማድረግ ከዶ/ወ/ግዥ/ን/አስ/ር ሥራ ሂደት መግዛት ይችላሉ፡፡
- ይህ የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21/ለሃያ አንድ ተከታታይ የሥራ ቀናት/ አየር ላይ ከዋለ በኋላ በ22ኛው ቀን ወይም 22ኛ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ ሥራ ቀን Lot 1-ጽ/መሣሪያ ግዥ በ4:00 ሰዓት እና 2ኛ Lot2- በኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ግዥ በ5፡00 ሰዓት በዶ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁ 4 ላይ ሳጥኑ ታሽጎ ወዲያውኑ ተጫራቾች/ሕጋዊ ወኪሎች/ በተገኙበት ጨረታው የሚከፈት ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነበሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ፡- 09-13-78-63-82 ፤09-13-18-91-22፤ 09-10-11-84-55
በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ በከምባታ ጠምባሮ ዞን የዶዮገና ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት