የተራዘመ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ወ/ፖ/ቴ/ኮ/ግ/ጨ/ማ/ 01/2013
በደ/ብ/ብ/ህ/ከ/መ/ትም/ስልጠና ቢሮ የወራቤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2013 በጀት ዓመት አንደኛ ዙር ለቢሮና ለስልጠና ከፍሎች ኣገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተገለፁ የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን ለመግዛት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ መታወጁ ይታወቃል ሆኖም ግን ጨረታው በ01/03/2013 ታውጆ የነበረው ጨረታ የተራዘመ መሆኑን እየገለጽን ለክቡራን ደንበኞቻችን ቀን በመለወጡ ይቅርታ እየጠየቅን እንደገና ጋዜጣው ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ከታች በዝርዝር በተጠቀሰው መሰረት መሆኑን እየገለጽን ማለትም፡
ተ.ቁ |
የሎት ዝርዝር |
የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ |
1 |
ሎት1፡–የጋርመንት እና ቴክስታይል ዲፓርትመንት ዕቃዎች |
3000 |
2 |
ሎት2፡–የተለያዩ የኤሌከትሮኒከስ አላቂ ዕቃዎችና መለዋወጫዎች |
3000 |
3 |
ሎት3:-አላቂ የኮንስትራክሽንና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች |
5000 |
4 |
ሎት 4፡–የተለያዩ ጣውላዎችና የእንጨት ውጤቶች |
3000 |
5 |
ሎት 5፡–የተለያዩ ብረታብረቶችና ላሜራዎች |
4000 |
6 |
ሎት6፡–የቅየሳና የመንገድ ግንባታ ዕቃዎችና መለዋወጫዎች |
4000 |
7 |
ሎት7፡–የኢንፎርሜሽን ቴከኖሎጂ ልዩ ልዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች |
3000 |
8 |
ሎት 8፡–የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች |
4000 |
9 |
ሎት 9፡– የአውቶሞቲቭልዩ ልዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች |
4000 |
ኮሌጁ ባወጣው የግዢ ጨረታ ላይ ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል
- የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርቡ
- ተጫራቾች በሚያቀርቡት እያንዳንዱ ሰነድ ላይ ፊርማቸውንና የድርጅቱን ማህተም ማኖር ይጠበቅባቸዋል
- አሸናፊው ተጫራች ውል ከገባበት ቀን ጀምሮ ለዕቃዎች በ10 ቀናት ለማሽኖች በ 15 ቀናት ውስጥ ወራቤ በሚገኝው የኮሌጁ ቅጥር ግቢ በመገኘት ማስረከብ ይጠበቅበታል
- አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈውን ዕቃ የጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ /performance/ያስይዛል
- ሌሎች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም
- ተጫራቶች የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን ደረጃ መሰረት በማድረግ በቀረበው የዋጋ ዝርዝር ሰነድ ውስጥ የተገለጹ ዕቃዎች በማሽኖች በወጣው ስታንዳርድ መሰረት የማቅረብ ግዴታ አለባቸው
- ከላይ ከተራ ቁጥር 1-7 የተገለፁትን ማሟላት የሚችሉ ተጫራቾች ሰነዱን ከኮሌጁ ግዢና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 126 በመቅረብ ለሰነዱ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመከፈል መግዛት የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን በአግባቡ በመሙላት አንድ ኦርጂናል እና ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ በኮሌጁ ግ/ን/አስ/ር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 126 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታው ሣጥን ከላይ በተራ ቁጥር 8 ላይ በተገለፀው ዕለት 6፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል
- ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ከላይ ከተገለፀው ዋጋ አንሶ ከተገኘ ከጨረታው ይሰረዛሉ
- የተወዳዳሪዎች ወይም የህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታውን መክፈቻ ቀን አይለውጠውም
- ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
- ለበለጠ መረጃ፦ በስልክ ቁጥር 046 771 03 92/0468990526 ይደውሉ
የወራቤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ