በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ በወላይታ ዞን የዳሞት ፑላሳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2013 ዓ.ም በመደበኛና ካፒታል በጀት በመንገድና ትራንስፖርት ጽ/ቤት በጀት
- ሎት-1 ከሻንቶ ከተማ ወደጋልቻ ሱቄ ፤
- ሎት-2 ከሻንቶ ከተማ ወደ ጋቼኖ፧
- ሎት 3 ከዋርቢራ ጎሎ ወደ ጋልቻ ሱቄ፣
- ሎት-4 ከዋርቢራ ጎሎ ወደ ኦሎላ ቀበሌ
- ሎት-5 ከሌራ ከተማ ወደ ቡጌ አስፋልት ድረስ
- ሎት-6 ከሌራ ወደ ጋልቻ ሱቄ
- ሎት-7 ሻንቶ ከተማ ወደ አጣማ በአጠቃላይ ከላይ የተጠቀሱት ቀበሊያት የዩራፕ መንገድ ለጥገና የሚውል የማዕድን ውጤት ሬድኣሽ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ::
ስልሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚትፈልጉ የንጋድ የሥራ ድርጅቶች፡
- ዘርፉ በተሰማራበት የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል።
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
- የቫት ተመዝጋቢነት ምሰክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
- የቲን ተመዝጋቢት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
- የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
- አሸናፊ ተጫራች ድርጅት ማዕድኑን (በሬድኣሽ በወረዳው ውስጥ ባሉት ወይም ከላይ በተመረጡ ገጠር ቀበሊያት መንገድ ድረስ አምጥቶ ለማራገፍ ፍቃደኛ የሆነ።
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከዳሞት ፑላሳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በቢሮ ቁጥር 04 መጥቶ 100/መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ኦርጅናልና የኦርጅናሉን አንድ ) ፎቶ ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ ኣደራሻቸውንና የድርጅቱን ስም በመጥቀስ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ማስከበርያ ብር 12,000 (አስራ ሁለት ሺህ ብር) በማንኛውም ባንከ የተመሰከረላቸው CPO ማቅረብ የሚችል፤
- በጨረታው አሸናፊ ከሆነ የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ የሚችል
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15/ አስራ አምስት | ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ ቀጥሎ በሚወለው በ16ኛው የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡30 ሰዓት በዳ/ጉ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 11 ይከፈታል።
- ተጫራቶች በሚያቀርቡት በነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበቡና ስርዝ ድልዝ ያለው መሆን የለበትም።
ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
መረጃ ፡-በስቁ 046893 25 10 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።
በወላይታ ዞን የዳሞት ፑላሳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት