የጨረታ ማስታወቂያ
የ21ኛ ጉና ክ/ጦር ጠ/መምሪያ ለ ክ/ጦሩ ግልጋሎት የሚውሉ
- አላቂ የጽሕፈት ፣ የፅዳት ማ/ል፣ የሥልጠና መርጃ ዕቃዎች የት/ት መርጃ ዕቃዎች፡
- የሕንፃ መሣሪያ ዕቃዎች፣የቶዮታ ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች የዳቦ ማሽንና ጀነሬተር ጥገና ዕቃዎች፣
- የወ/ዊ ማቴሪያል እድሳት ዕቃ እና የቢሮ ማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች
- የስፖርት ትጥቆች አርበ ሰፊ አቦጀዲድና ሻሽ እንዲሁም የሲቪል አልባሳት የሚሆኑ ጣቃ ጨርቆች፣
- የታሸጉ ወተቶችና ፎስተሮች የወጥ እህሎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር ውጤቶች የመሳሰሉትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በሙያው የተሰማራችሁ አቅራቢ ድርጅቶች : ከዚህ በታች ያሉትን ቅድመ ሁኔታ ማሟላት ይጠበቅባችኋል።
- የዘመኑን የግብር ግዴታ የተወጣና የታደሰ የን/ፍቃድ ያላቸው ፤
- ለሚሸጡት ማቴሪያል ሕጋዊ የቫት ደረሰኝ መስጠት የሚችሉ፣
- የተሟላ አስረጂ ሰነድ ፎቶ ኮፒውና የቫት ሬጅስተር ቲን ነምበር፤ የአቅራቢነትና የታደሰ የንግድ ፈቃድ በፖስታ አካትቶ በማሽግ ማቅረብ ይኖርበታል፤
- መ/ቤቱ ያቀረባቸውን ጥያቄዎች በጥራትም ይሁን በመጠን ስታዘዘው ሰዓት በወቅቱ የማቅረብ አቅም ያለው መሆን አለበት።
- የተጠየቀውን ንብረት በራሱ ትራንስፖርት ነጌሌ ቦረና 2ኛ ጉና ክክር ጠ/መምሪያ ድረስ አምጥቶ የማስረከብ አቅም ያለው፣
- አጠቃላይ ዝርዝር ሁኔታውን ለማወቅ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100 ብር በመክፈል ከ24/11/2012 ጀምሮ በ21ኛ ክ/ጦር ነጌሌ ቦረና ጠመምሪያ በሚገኘው ግዥ ዴስክ ቢሮ እና በደ/ዕዝ ጠ/መምሪያ ሃዋሳ ቶጋ ካምፕ ግዥ ቢሮ በመምጣት መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- ጨረታው ከ 24/11/2012 እስከ 24/12/2012 ድረስ በአየር ይቆያል፣
- ጨረታው የሚዘጋው በ24/12/2012 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 24/12/2012 ዓ.ም ልክ 4:30 ሰዓት ተወዳዳሪ ሕጋዊ ወኪል በሌለበት ለጨረታው በተዘጋጀው 2ኛ ጉና ክ/ጦር ነጌሌ ቦረና በሚገኘው አዳራሽ በግልፅ ይክፈታል፡፡ ውጤቱን በአድራሻችሁ ባላችሁበት በስልክ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን ::
- ,መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሰረዝ እንዲሁም ፍላጎቱ 1/4 ጨምሮም ይሁን 1/4 ቀንሶ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ 2ኛ ጉና ክ/ጦር ጠ/ መምሪያ ነጌሌ ቦረና ካምፕ – ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡- 0911907160 /0911363704/ ደወለው መጠየቅ ይችላሉ።
በደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የ21ኛ ጉና ክ/ጦር መምሪያ