ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ወረዳ የመካነ-ሠላም አጠቃላይ ሆስፒታል መድሃኒት በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በ2013 በጀት ዓመት በጨረታ አወዳድሮ ለ1 ዓመት ውል መውሰድ ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተለውን ማሟላት አለባችሁ
- ዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ
- የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ ለመሆናችሁ መረጃ ማቅረብ የምትችሉ
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ የሚመለከታችሁን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለባችሁ
- ተጫራቾች በሚያቀርቡት መወዳደሪያ ሀሳብ ላይ የሆስፒታሉ እስፔስፊኬሽን መቀየር አይቻልም፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከመካነ ሰላም ሆስፒታል ዋና ገንዘብ ያዥ 50(ሀምሳ) ብር እየከፈሉ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታ ኣፋ ከመከፈቱ በፊት 2% በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ/ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በመግለፅ በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 16 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚውል ሲሆን ጨረታው በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይዘጋል፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 በሆስፒታሉ ግዥ} ፋን/አስ/ የስራ ሂደት ቢሮ ይከፈታል 16ኛው ቀን ቅዳሜ ፣እሁድ ወይም የህዝብ በአላት ቀን ከዋለበቀጣይ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓ ጨረታውን መክፈት ይችላል፡፡
- ተጫራቾች ጨረታ መዝጊያው ጊዜ ከተጠናቀቀ ጊዜ በኋላ በቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታ ራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ /በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: ጨረታው የሚከናወነው በሎት ነው፡፡
- በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ቢፈልግ በዚህ ስልክ ቁጥር O985149875/0914344306 ደውሎ መጠየቅ ይችላል፡፡
መካነ- ሠላም ሆስፒታል