ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ክልል እርሻና ተፈ/ል/ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግ/ቴ/ሙ/ሥኮሌጅ በ2013 በጀት አመት ከተያዘው በጀት ለመማር ማስተማርሥራ የሚውሉ የተለያዩ ማለትም
- ጽ/መሳሪያዎችን አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን የጽዳት እቃዎችን
- የደንብ ልብሶችን የት/ትመሳሪያዎችን የእርሻ ግብአቶችን የእንስሳት መኖ ጥሬ እቃዎችን የእንስሳት መድኃኒቶችን ኤሌክትሮኒክሶችን
- የተሽከርካሪ ጎማዎችን የህንጻ መሳሪያዎችን የላብራቶሪ እቃዎችን የተግባር ትምህርት መሳሪያዎችን እና
- አመታዊ የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት ግዥ ከደረጃ 3 እና ከዛ በላይ ፈቃድ ያላቸው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚችሉ፤
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የዘመኑን የግብር ግዴታቸውን የተወጡ ፤
- የተ.እ.ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፤
- የቲን ሰርተፊኬት ያላቸው ፧
- የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፤
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበትቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስብር 100.00/አንድ መቶ/ ብር በወላይታ ሶዶ ግዛቴ/ሙ/ት/ሥ ኮሌጅ ስም ተከፍቶ በሚገኘው አካውንት ቁጥር1000018208443 በማስገባት የባንክ ኤድቫይሉን በመያዝበወላይታ ሶዶ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ ኮሌጅ ግዥ ክፍያ ቡድን ቢሮቁጥር 41 ድረስ በመቅረብ ሙግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያውን ሰነድ ኦሪጅናሉን በሰም በታሸገኤንቨሎፕ ሙሉ አድራሻውንና የድርጅቱን ስም በመጥቀስበወላይታ ሶዶ ግ ቴ/ሙ/ት/ሥ ኮሌጅ ግዥ ክፍያ ቡድን ቢሮቁጥር 4 ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባትይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች በጨረታ ሰነድበተገለጸው መሰረት አስቀድመው ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ15ኛውተከታታይ ቀን ቀጥሎ በሚውለው የስራ ቀን ከቀኑ በ8.00 ሰዓትተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘበት ታሽጎ በእለቱ በ8:30 በኮሌጁ ግዥ /ክፍያ ቡድን ቢሮ ቁጥር 4 ይከፈታል ፡፡
- . ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚጫረቱበትን ጠ/ዋጋ 2 %በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትነጠላ ዋጋላይስርዝ ድልዝናየማይነበብነገር ሊኖር አይገባም ::
- .ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታውንሂደት አያስተጓጉልም፡፡
- ተጫራቾች የአሸነፉትን ዕቃዎች እስከ ኮሌጁ ድረስ ማቅረብአለባቸው
- ኮሌጁ የተሸለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይምበከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0465513984 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡
የወላይታ ሶዶ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ ኮሌጅ