Building Construction / Finishig Works / House and Building

በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/አማሮ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለአማሮ ወረዳ ለዋና አስተዳደር ህንፃ ዕድሳት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ቢሮቹንና መስኮቶቹን ለማደስ ይፈልጋል፣

የጨረታ ቁጥር 

61/2012 

በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/አማሮ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለአማሮ ወረዳ ለዋና አስተዳደር ህንፃ ዕድሳት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ቢሮቹንና መስኮቶቹን ለማደስ ይፈልጋል፣ 

በጨረታ መሳተፍ መሟላት የሚገባቸው ነጥቦች፣ 

  1.  በዘርፉ የዘመኑን ግብር ተከፍሎ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤ የቫት ተመዝጋቢነት፤ ቲን ቁጥር፤ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ ብቃት ማረጋገጫ BC እና GC ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ መልካም ሥራ አፈፃፀም ከውል እስከ መጨረሻ ደረጃ ክፍያ ሁለትና ከዚያ በላይ የሚያቀርብ፣
  2. ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ አ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር -8 
  3. የሚጠግነው ቤሮዎችና መስኮቶችከጨረታ ሰነድዝርዝሩን በማየት ሁሉንም የሚጠግንበት ዋጋ በጨረታ ሰነድ ላይ ሞልቶ ከተፈላጊ መረጃዎች ፎቶ ኮፒ ጋር ቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦርጂናልና ኮፒ በመለየት ከተፈላጊ መረጃዎች ፎቶ ኮፒ ጋር በፖስታ አሽገው በአንድ እናት ፖስታ አሽጎ የሚያቀርብ፤ 
  4. የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50 ለአማሮ ወረዳ ገ/ባ/ሥ/ቅ/ጽ/ ቤት በመክፈል የጨረታ ከወጣበት እስከ 20ኛው ቀን ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከአማሮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር -8 መውሰድ ይቻላል፤ 
  5. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 15,000 በጥሬ ገንዝብ ወይም ሲፒኦ የሚያስይዝ መሆን አለበት፤ 
  6. የጨረታ ሳጥን የሚታሸግበትና የሚከፈትበት ዕለትና ሰዓት በተመለከተ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ወደ ፊት የሚቆጠር እስከ 21ኛ ቀን ከጠዋቱ በ3 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ በ3፡15 ደቂቃ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤ 
  7.  አሸናፊ ድርጅት ማሸነፍ ይፋ ከሆነበት ዕለት ጀምሮ ወደ ፊት የሚቆጠር 7 የሥራ ቀናት ለቅሬታ አቤቱታ ጊዜ ሰጥቶ ከ8ኛው እስከ 15ኛው ቀን ድረስ የውል ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋ 10% ይዞ በመቅረብ ውል ካልተፈራረመ የጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ ለመንግስት ውርስ ሆኖ ለአፈፃፀም ለክልል ግዥ ኤጀንሲ ሪፖርት እናደርጋለን፡፡ 
  8. መ/ ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብት አለው፡፡ 

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥሮች 0916068330 /0916130084 0910172349 ደውለው ያነጋገሩ 

በደቡብ ክልል የአማሮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት