የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ በወላይታ ዞን የድጉና ፋንጎ ወረዳ ፋኢል ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለወረዳ ሴክተር መ/ ቤቶች የተለያዩ የጽ/መሳሪያ እና ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
በዚህ መሠረት መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቶች
- ተወዳዳሪዎች በዘርፉ የተሰማሩበት የ2013 የታደሰ ንግድ ፈቃድና የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
- ቫት እና ቲን የተመዘገበበት ሠርተፍኬት ማስገባት አለባቸው ::
- የአቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀትና 2% ለመንግሥት ግብር እንደሚቆረጥ ማወቅ አለባቸው:
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው 15 ተከታታይ ቀናት ከድ/ፋ/ወ/ፋኢል ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 13 በመቅረብ የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታ ማስከበሪያ 10,000/አስር ሺህ ብር በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ሳጥን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የሥራ ቀን 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በ8:30 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 13 ይከፈታል፡፡
- ዕለቱ በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት ይከፈታል::
- ማሳሰቢያ የሚሞሉ ዕቃዎች ኦሪጂናል ወይም 1ኛ ደረጃ ያላቸው መሆን አለባቸው::
- የተሞላው ዋጋ ሙግለጫ ካልተሰጠበት ከነቫቱ ተደርጎ ይወሰዳል:: መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
- ለበለጠ መረጃ
- 0916719903/0921003730/0913413773
- በወላይታ ዞን ያድጉና ፋንጎ ወረዳ ፋሲል ጽ/ቤት ቢጠና