በደቡብ ብ/ብ/ህ/ክ/መ/ት በዳውሮ ዞን ታርጫ ማረሚያ ተቋም በ2013 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ለመኖ አገልግሎት የሚውል የማገዶ ባህር ዛፍ ግንድላ እንጨት ለአስራ አንድ ተከታታይ ወራት ከነሐሴ 1 ቀን 2012 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ የሚቀርብ ግልጽ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አሳውጆ ለመግዛት ይፈልጋል