2ኛ ዙር የወጣ የአካባቢ ጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ብ/ብ/ህ/ክ/መንግሥት በጎፋ ዞን የገዜ ጎፋ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር በበጋ በረዛ ቀበሌ የወደቁ የጥድ ዛፎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መሥፈርቶችን ማሟላት ያለባችሁ፡፡
- በንግድ ዘርፉ የታደሠ ህጋዊ ፍቃድ ያለው
- የንግድ ምዝገባ ምሥክር ወረቀት ያለው
- የግብር መከፈያ መለያ ቁጥር ያለው
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
- መልካም የሥራ አፈጻፀም ምሥክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- የጨረታ ሠነድ መግዥያ (200) ብር ሁለት መቶ የሚገዛ
- ተጫራቾች ከቁጥር 1-6 ያለውን ማሥረጃ ፎቶ ኮፒ ለዚሁ የተዘጋጀ የጨረታ ሣጥን ውስጥ ዘወትር በመንግሥት ሥራ ሰዓት ማስገባት ይቻላል። 8- የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሠከረ CPO (በጥሬ) 10000 (አሥር ሺህ ብር ) ማስያዝ የሚችል ሲሆን፤
- ይህ የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአሥራ አምስት ተከታታይ የመንግሥት ሥራ ቀናት ድረስ በአየር ላይ ይውላል። በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 የጨረታ ሣጥኑ ታሽጎ በ3፡40 ላይ ተጫራች (ህጋዊ ወኪል ) በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሠረዝ መብት አለው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910005484/0920604728/0915926345
በደቡብ ብ/ብ/ህ/ክ/መንግሥት በጎፋ
ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
ቡልቂ