ሁስተኛ ዙር የወጣ የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ብ/ብ/ህ// መንግስት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በዝርዝር የተጠቀሱት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሀ የብረታብረት ጥሬ ዕቃዎች
- ሊ እንጨትና ቀርከሃ ወርክ ሾፕ ጥሬ እቃዎች
- ሐ. የጨርቃጨርቅና የቆዳ ጥሬ እቃዎች
- መ. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
- ሠ. የብየዳ ጥሬ እቃዎች
- ረ. የደንብ ልብስ
- ሺ የጽዳት እቃዎች
በዚሁ መሰረት
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN NO/ ያላቸው
- የግዢው መጠን ከ50,000 /ከሀምሳ ሺህ ብር በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT/ከፋይነት የተመዘገባችሁ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባችሁ
- ከላይ በፊደል መ፣ሸ፣ቀ ስር ለተጠቀሱት እቃዎች ናሙና ከጨረታው ዶክመንት ጋር አብሮ በማያያዝ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋ 500/አምስት መቶ ብር/ በባንክ በተመሰከረለት /CPO/ ማስያዝ አለበት፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 50/ሃምሳ ብር/ብቻ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በደቡብ ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ግዢ/ፋ/ን/አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መግዛት ትችላላችሁ፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ሎት ኦርጂናል እና ኮፒውን ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መጨመር ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም ሂደቱን ለመታዘብ የሚፈልጉ ማንኛውም አካል በተገኙበት በኢንስቲትዩቱ ግ/ፋ/ን/አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 2 በይፋ ይከፈታል 11ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡
- በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች አሸናፊነታቸው ሲገለጽ ውል ለመግባት ሲመጡ የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ያሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ የተመሰከረለት /CPO/ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- መ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- አሸናፊ ድርጅት ያሽነፈበትን እቃ እስከ መስሪያ ቤቱ ድረስ በማምጣት ያስረክባል፡፡
ማሳሰቢያ ለበለጠ መረጃ 0462205461 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ንስቲትዩት ም/ዳይሬክተር
ስልክ 0462205461/5898 Fax +2510462205461 ፖስታ ሣቁ 448
የደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት
ቴ/ሙያ ት/ሥ ኢንስቲትዩት