1ኛ ዙር የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የሚያዚያ 23 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2013 የበጀት አመት 1ኛ ዙር ግዥ ለት/ቤቱ የሚያስፈልገውን
- የተለያዩ አላቂ ዕቃዎች፤
- አላቂ የትምህር እቃዎች፤
- የፅዳት እቃዎች፣
- የደንብ ልብሶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት፡-
- በዘመኑ የታደሰ የመንግስት የግድ ፈቃድ ያላቸው
- የቫት ተመዝጋቢ የሆነ
- የእቃዎቹ ዋጋ 15% ቫት ተጨምሮ ይቅረብ ነገር ግን ሳያቀርብ ሲገኝ እንዳልቀረበ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
- የምዝገባ የምስክር ወረቀት ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለበት፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ብር 4000(አራት ሺ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ብር ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ባሸነፉበት እቃዎች የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች በሚወዳደሩበት እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ ነጋዴዎች ወይም አቅራቢዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር(10) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መ/ቤቱ ያዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ብር 100 ብር በመክፈል ሰነዱን በመግዛትና ቢሮ ቁጥር 6 ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በማስገባት መጫረት ይችላሉ፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው 10ኛው ቀን ከተጠናቀቀ በኋላ ባለው የስራ ቀን በ11፡30 ሰዓት ታሽጎ በ11ኛው ቀን 3፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
- አድራሻችን፡-ፈረንሳይ ለጋሲዮን ወደ እየሱስ ቤ/ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ
- ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 01-18-68-13-27/0912041125
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህት ቢሮ በየካ ክፍለ ከተማ ትምህርት
መምሪያ የሚያዚያ 23 አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት