የጨረታ ማስታወቂያ
በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 አስተዳደር የተለያዩ ቋሚ የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ
- በመንግስት እቃ አቅራቢነት ተመዝግበው የምስክርወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ተመዝጋቢ መሆናቸውንየሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡ፡፡
- ተጫራቾችናሙና ለሚያስፈልጋቸውጨረታው ሊዘጋ አንድ ቀን እስኪቀረው ድረስ ማስገባትይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታውን አሸናፊ ሆነው ከተገኙ በኋላ ባሸነፉት የገንዘብመጠን የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ሲከፈት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000.00(አምስት ሺህ ብር ብቻ) በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝአለባቸው
- ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክሩ ተጫራቾች ከጨረታውወጪ እንደሚሆኑና የጨረታ ማስበሪያ СРОእንደሚወረስባቸው ማወቅ ይኖርባቸዋል::
- . ተጫራቾች የወሰዱትን ሰነድ በሙሉ የድርጅቱንማህተም አርገው የማይመለሱ ከሆነ ከውድድሩ ውጪይሆናል፡፡ ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይምህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በገባበት በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል::
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉበሙሉ ወይም በከፊል የሚሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር — 01114 0036/01 1548607 በመደወል ማግኘት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀንጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትርበሥራ ሰዓት በወረዳው ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ 50/ሃምሳብር ብቻ/በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
አድራሻ፡- የካ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ፋ/ጽ/ቤት ፈረንሳይ ለጋስዮንወደ 41 ኢየሱስ በሚወስደው መንገድ
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 1ፋይናንስ ጽ/ቤት