የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ በወላይታ ዞን ዳሞት፡ ፑላሳ ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ቢ2013 ዓ/ም መደበኛ በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች ዓመታዊ የጽ/መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ ያሚችሉ የንግድ የሥራ ድርጅቶች፣
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፤
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
- የቫት ተመዝጋቢ የሆነ፣ የቲን ተመዝጋቢ የሆነ፣
- የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ዕቃውን እስከ አጫራች መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ የሚችልና ውል ከመግባቱ በፊት የዕቃውን ናሙና አምጥቶ ማሳየት የሚችል፡፡
- . የጨረታ ማስከበሪያ በማንኛውም ባንክ የተመሰከረለት ብር/ 15,000/ አሥራ አምስት ሺህ ብር ብቻ /ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውንሠነድይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከዳሞት ጥላሳ ወረዳ ፋ/ኢ/ል ጽ/ ቤት ቢሮ ቁጥር 16 የማይመለስ 100/አንድ መቶ ብር በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ኦርጅናልና፡ የኦርጅናሉ ሁለት /02/ ፎቶኮፒበታሸገ ኤንቨሎፕ አድራሻቸውንና የድርጅቱን ስም በመጥቀስ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መከተት ይኖርባቸዋል፡፡
- በጨረታው አሽናፊ ከሆኑ ውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ የሚችል፣
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምር 15 (አስራ አምስት ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው በ16ኛው የሥራ ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡30 በዳ/ጉ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ ቤት ቢሮ ቁጥር 16 ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች በሚያቀርቡት በነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበብና ስርዝ ድልዝ ያለው መሆን የለበትም፤
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ቼክና ቢድ ቦንድ የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ ሙሉ በመሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0468932510 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በወላይታ ዞን ዳሞት ፑላሳ ወረዳፋ /ኢ/ል/ጽ/ቤት