የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር
03/2012
በኮ/ቀ/ክ/ከ በወረዳ 07 ስር የሚገኘው ጄ/ዋ/ጐቱ የመጀመሪያ ደረጃ ቁጥር 2 ት/ቤት የተለያዩ ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ማለትም፡
- ሎት 1 ቋሚ የተገጣጣሚ እቃ፣
- ሎት 2 ህትመት ስራ፣
- ሎት 3 የማሽነሪ እቃ፣
- ሎት 4 የደንብ ልብስ፣
- ሎት 5 ዋቢ መጽሐፍት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ደርጅቶችና ግለሰቦች ጨረታውን እንዲሳተሩ ይጋብዛል::
- ከሎት 1-5 ለተጠቀሱት ዕቃዎች አግባብነት ያለውን የታደሰ የንግድ ፍቃድ፤ የግብር መከፈያ ቁጥር ያላቸው እና ቫት ተመዝጋቢ የሆነ::
- የዘመኑን ግብር የከፈለና በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ወይም በአዲስ አበባ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
- ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት ዘወትር ከጠዋቱ 2:30-11፡30 በኮ/ቀ ከ/ከ ወረዳ 07 በሚገኘው የጀ/ዋ/ጉቱ ቁጥር-2 መ/ደ/ት/ቤ/ት በመገኘት የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) በመከፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሎት 1 ብር 1000 (አንድ ሺህ ብር ብቻ) ሎት 2 ብር 325 (ሶስት መቶ ሃያ አምስት ብር ብቻ ሎት 3 ብር 1350 (አንድ ሺህ ሶስት መቶ ሃምሳ ብር ብቻ ሎት 4 ብር 50 (ሃምሳ ብር ብቻ) ሎት 5 ብር 100 (መቶ ብር ብቻ) በባንክ በተረጋገጠ CPO ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን እስከ 10 ተከታታይ ት ውስጥ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቶች የሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒ በተለያየፖስታ አድርገው ማቅረብአለባቸው።
- ተጫራቾች የተጠቀሱትን ዕቃዎች እያንዳንዱን የሚሸጡበትን ዋጋ እና የጠቅላላውን ዋጋ ቫትን ጨምሮ በመግለፅ በታሸገ ፖስታ ገቢ በማድረግ ሙሉ አድራሻቸውንና የጨረታ ዓይነት ሰመጥቀስ በጄዋጉቱ ቁ 2 መ/ደ/ት/ቤት ግዥ ከፍል በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ተጫራቶች ለሚጫረቱት ዕቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው። ነገር ግን ከክብደቱ የተነሳ ማቅረብ የማይቻል ከሆነ ተግራቹ ከሚያቀርበው ድርጅት ናሙናውን በአካል ያላያል።
- ተጫራቾች የተጠቀሱትን ዕቃ በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት ይችላሉ።
- ተጫራቶች አሸናፊነታቸው ከተረጋገጠ በኋላ የውል ማስከበሪያ CPO ማስያዝ አለባቸው።
- የሚፃፉ ፅሁፎችን በተመለከተ ተጫራች በታው ድረስ መሬት ማየት እና መ/ቤቱ በሚሰጠው ዝርዝር አይተው መሙላት አለባቸው።
- ጨረታው የሚከፈተው በጋዜጣ ከወጣበት በ4፡00 ሰዓት በ4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሊገኙበት በጄ/ዋ/ገቱ ቁ 2 መ/ደ/ት/ቤት ግቢ ውስጥ የሚከፈት ይሆናል።
- ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አደራሻ: ዓለም ባንክ ወረዳ7 አለፍ ብሎ
ስልክ ቁጥር: 0118346386
በኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 07 ጄ/ዋ/ጉቱ
የመጀመሪያ ደረጃ ቁጥር 2 ት/ቤት