የጨረታ ማስታወቂያ
በኮ/ቀ/ክ/ ከተማ ቀ/ጤ/ጣ በመጀመሪያ ዙር ግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሠረት፦
- ሎት 1 የደንብ ልብስ
- ሎት 2 የጽዳት ዕቃዎች
- ሎት 3 አላቂ የጽህፈት ዕቃዎች
- ሎት 4. የህክምና ዕቃዎች
- ሎት 5 ቋሚና አላቂ ዕቃዎች
- ሎት 6. የህትመት ሥራዎች
በዕቃ አቅራቢነት የተመዘገበና የታደሰ ንግድ ፍቃድና ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡና 1% ከታወቀ ባንክ አካውንት ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ድረጅት የውል ማስከበሪያ 10% ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል፡፡
- አንዱ በሰጠው ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም፡፡
- ተጫራቹ ሰነድ ለማስገባት ሲመጡ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡፡
- ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችል ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በተቋሙ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 36 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት፡፡
- ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጧቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ:
- ጤና ጣቢያው በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን
- በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ጤና ጣቢያው 20% ወደላይ መጨመር 20% ወደታች የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተወዳዳሪዎች ለኣሸንፉት ዕቃ ባቡት ናሙና መሠረት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የሚቀርቡትን ዕቃዎችን በተቋሙ ጥራት ኮሚቴ ማሳየት ይጠበቅባቸዋል።
አደራሻ:- በሆላንድ ኤንባስ ወደቀራንዮ የሚደበሌ በሚወስደው መንገድ ወረዳ 08 ጽ/ቤት ጀርባ፡፡
ስበስበ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 383 97 76/09 13-42-23-37/0912163712
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ
የቀራንዮ ጤና ጣቢያ